Fana: At a Speed of Life!

አቶ መሐመድራፊዕ አባራያ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ መሐመድራፊዕ አባራያ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
አቶ መሐመድራፊዕ አባራያ፥ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በፖለቲካል ሳይንስ የመጀመሪያና የሁለተኛ ድግሪያቸውን ያገኙ ሲሆን፥ በተለያዩ የመንግስት ተቋማትም በተመራማሪነት እና በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች አገልግለዋል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.