Fana: At a Speed of Life!

9ኛው የአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና የፓሲፊክ ሀገራት መሪዎች ስብሰባ በናይሮቢ እየተካሄደ ነው

 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 9ኛው የአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና የፓሲፊክ ሀገራት መሪዎች ስብሰባ በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ ነው።

በአምባሳደር ማርቆስ ተክሌ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክም በስብሰባው እየተሳተፈ ይገኛል።

በልዑኩ በአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ግሩም አባይ፣ በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ መለስ አለም እና በገንዘብ ሚኒስቴር የአውሮፓ ህብረት ትብብር ዳይሬክተር አቶ በላቸው በየነ መካተታቸውን በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.