Fana: At a Speed of Life!

ቻይና ልዩ የበይነ መረብ ሳተላይት ይፋ ልታደርግ ነው

ኩባንያው አዲሱን የበይነ መረብ ሳተላይት ለማበልጸግ የ5ኛውን ትውልድ (የ5 ጂ) ኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቅሟል።

ሳተላይቱ በተመጣጣኝ ክፍያ ፈጣን የበይነ መረብ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል መሆኑ ታምኖበታል።

ከዚህ ባለፈም የኢንተርኔት ግንኙነት ስርዓትን ለመዘርጋት የሚያስችሉ የተለየዩ የቴክኖሎጂ ቁሳቁሶችን በማስቀረት አገልግሎቱን በቀላሉ ሰፊ ቦታ ተደራሽ ለማድረግ ያስችላል ነው የተባለው።

በዚህ መሰረት ሳተላይቱ የቻይና ዋና ከተማን 50 ጊዜ እጥፍ በሆነ የቦታ ወሰን ውስጥ አገልግሎት መስጠት ይችላል ተብሏል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.