Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ለተለያዩ አመራሮች ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ለተለያዩ አመራሮች ሹመት ሰጥዋል፡፡

በዚህም መሰረትም፦

• አቶ ሰማን ሺፋ የደቡብ አመራር አካዳ ዳይሬክተር
• አቶ ሚልኪያስ እስራኤል የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባባሪያ ፕረጀክት ጽህፈት ቤት ኃላፊ
• ወይዘሮ ፈዲላ አደም ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ
• አቶ ተገኝ ከፍያለው የርዕሰ መስተዳድሩ የገጠር ህዝብ አደረጃጀት አማካሪ
• አቶ ሱልጣን አሊ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
• አቶ መሀመድነር ሳሊያ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ
• አቶ የሺዋስ አለሙ የስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር
• ወይዘሮ ፍሬሕይወት ደበላ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ቱሪዝም ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
• አቶ ዳማርሶ ዶና ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
• አቶ ዘርፉ አጠናፉ የፋይናንስ ቢሮ ጽህፈት ቤት ኃላፊ
• አቶ ደስታ ዶሌቦ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ የኢንፎርሜሽን ምርታማነት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
• አቶ ትንሳኤ ሀነስ የመንግስት ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ዳይሬክተር
• አቶ አማን ኑረዲን የኢንተርፕራይዞችና ኢንዱስትሪ ልማት የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
• አቶ ሙባረክ አወል ፕላን ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር
• አቶ መኮንን ጋሶ ፕላን ኮሚሽን አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ
• አቶ አክሊሉ ጡቄላ አርብቶ አደር ጉዳዮችና ልዩ ድገፍ ማስተባበሪያ ቢሮ የልዩ ድጋፍ ዘርፍ ኃላፊ
• አቶ መልካሙ ዘሮ አርብቶ አደር ጉዳዮችና ልዩ ድገፍ ማስተባበሪያ ቢሮ የመሰረተ ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
• ወ/ሮ ብቅርቅነሽ ሻንቆ አርብቶ አደር ጉዳዮችና ልዩ ድገፍ ማስተባበሪያ ቢሮ አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ
• አቶ ታደሰ ዋጄቦ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ የፀጥታ መረጃ አስተዳደር ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
• አቶ እያሱ ተረፈ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ቢሮ እንስሳት ጤና ግብአት አቅርቦት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
• ዶክተርር አዲሱ ኢዮብ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ቢሮ እንስሳት ዝርያ ማሻሻያ እና መmኖ ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
• አቶ መንግስቱ መጃ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ቢሮ አስተዳደር ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
• አቶ ናኦ ታደለ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ኤጀንሲ ስራ አስኪያጅ
• አቶ የማታለም ቸኮል ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዳይሬክተር
• አቶ ዳዊት ኃይሉ የመንገዶች ባለስልጣን ስራ አስኪያጅ
• አቶ ዘብዴዎስ ኤካ መንገዶች ባለስልጣን የአቅርቦትና ንብረት አስተዳደር ምክትል ስራ አስኪያጅ
• አቶ ተመስገን ካሳ የመንገዶች ባለስልጣን ሬጉላቶሪ ምክትል ስራአስኪያጅ
• አቶ ሙስጠፋ ሀሰን በክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የመንግስት ፕሮጀክት ግንባታ ቁጥጥር ዘርፍ ኃላፊ
• ወይዘሮ ሀንቃሬ ሀሰኔ የመሬት ማኔጅመንት ኤጀንሲ ዳይሬክተር
• ወይዘሮ አፀደ አይዛ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ኤጀንሲ ዳይሬክተር
• ወይዘሮ ኩኩባቸው ታንቱ ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ቢሮ ሴቶች ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
• አቶ ማሙሽ ሁሴን የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
• አቶ መሳፍንት አለማየሁ የመሰረተ ልማት ዘርፍ አስተባባሪ አማካሪ
• አቶ ተወልደ ተስፋዬ ገቢዎች ባለስልጣን ገቢ ጥናት ዘርፍ ምክትል ዳይሬክተር
• አቶ ወንድማገኝ ደግፌ የታክስ አወሳሰን ደንበኞች አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር
• ወይዘሮ ትዕግስት ሙሉጌታ ገቢዎች ባለስልጣን አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላ

• አቶ አስራት አሰፋ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር
• አቶ ለማ ገ/ሚካኤል ፐብሊክ ሰርቪስና የሠው ሀብት ልማት ቢሮ የመልካም አስተዳደር ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
• አቶ አባይነህ አቹላ ፐብሊክ ሰርቪስና የሠው ሀብት ልማት ቢሮ የተቋማት ለውጥና አቅም ግንባታ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
• አቶ አሰፋ ጊንዶ ፐብሊክ ሰርቪስና የሠው ሀብት ልማት ቢሮ አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ
• አቶ ታከለ ጌታቸው የመንግስት ግዢ ኤጀንሲ ስራ አስኪያጅ
• አቶ አክሊሉ ባቡሎ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ
• አቶ ሀብታሙ ታረቀኝ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ የመገናኛ ኢንፎርሜሽን ተክኖሎጂ ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
• ወይዘሮ አዱኛ አዛዥ ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ቢሮ ሴቶች አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ
• አቶ አማኑኤል መንግስቱ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ
• አቶ ግዛቴ ግጄ የአካባቢ ጥበቃ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር ሆነው እንዲያገለግሉ መሾማቸውን ከደቡብ ክልል መንግስትኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

 

You might also like
Comments
Loading...