Fana: At a Speed of Life!

የብሄራዊ ሥርዓተ-ምግብ ፕሮግራም አመታዊ የአፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የብሄራዊ ሥርዓተ-ምግብ ፕሮግራም አመታዊ የአፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ  ይገኛል፡፡

የተጠናከረ ዘርፈ ብዙ ሥርዓተ-ምግብ ቅንጅት የምግብ አለመመጣጠን ችግርን ለመግታት በሚል መሪ ቃል ነው መድርኩ እየተካሄደ የሚገኘው፡፡

በመድረኩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ የሴክተር መስሪያ ቤቶች ሚኒስቴር ዴኤታዎች፣ አጋር ድርጅቶችና ባለድርሻ አካላት መገኘታቸውን ከጤና ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

You might also like
Comments
Loading...