Fana: At a Speed of Life!

5ኛው ዙር የማስ ስፖርት መርሃ ግብር ዛሬ በመስቀል አደባባይ ተካሄደ።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 5ኛው ዙር የማስ ስፖርት መርሃግብር ዛሬ በመስቀል አደባባይ ተካሄደ።

በማስ ስፖርቱ ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ የከተማዋ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል።

የማስ ስፖርት መርሃ ግብር ላይ ከተለያዩ የስፖርት ማህበራት የተውጣጡ ስፖርተኞችና የስፖርት ማህበራትም ተሳታፊ ሆነዋል።

የከተማ አስተዳደሩ አካላዊ እንቅስቃሴ ማድረግን ባህል ያደረገ ማህበረሰብ ለመፍጠር እና የማስ ስፖርትን ከኪነ-ጥበብ ጋር በማዋሃድ መርሃ-ግብሩን ወደ ፌስቲቫል ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን አስታውልቋ።

You might also like
Comments
Loading...