Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

September 2019

የእሬቻ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእሬቻ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል ፅህፈት ቤት ሃላፊ ኮማንደር ታዬ ግርማ ኮሚሽኑ በቅርቡ ለሚከበረው የእሬቻ በዓል እና ከዚያ በፊት ለሚከበሩት…

ባለፈው በጀት ዓመት ከሙስና ወንጀሎች 138 ሚሊየን ብር ወደ መንግስት ካዝና ገቢ መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተረፈ አሰፋ በ2011 በጀት አመት ከሙስና ወንጀሎች ሀብትን በማስመለስ እና በማስከበር 138 ሚሊየን ብር ወደ መንግስት ካዝና ገቢ መደረጉን ተናገሩ፡፡ የቀድሞው የፌዴራል…

ጭስ አልባ የትራንስፖርት አገልግሎትን ወደ ሃገር ውስጥ ለማስገባት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትር ዲኤታ አቶ አወል ወግሪስ ጭስ አልባ የትራንስፖርት አገልግሎትን ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን ተናገሩ። ሚኒስትር ዲኤታው ከቻይና ልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል። በዚሁ የውይይት መድረክ ላይ የልዑካን ቡድኑ ጭስ አልባ…

አቶ ባልቻ ሬባ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 9 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ባልቻ ሬባ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ። ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስለ ቴሌኮሙዩኒኬሽን በጸደቀው አዋጅ ቁጥር 1148/2011 መሰረት፥ የቴሌኮም ዘርፉን…

በባህር ዳር ከተማ በ20 ሚሊየን ብር ወጪ የዓሳ ጫጩት ማስፈልፈያ እየተገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በባህር ዳር ከተማ የዓሳ ጫጩት ማስፈልፈያ እየተገነባ ነው፡፡ በባሕር ዳር ዓሳና ሌሎች የውኃ ውስጥ ሕይወት የምርምር ማዕከል ውስጥ እየተገነባ ያለው የጫጩት ማስፈልፈያ ሥራ ሲጀምር በዓመት ከ750 ሺህ እስከ 1…

የናይጀሪያ ጦር ለቦኮሃራም ድጋፍ ያደርጋል ያለውን የረድኤት ድርጅት ዘጋ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የናይጀሪያ ጦር ለቦኮሃራም የምግብና መድሃኒት ድጋፍ ያደርጋል ያለውን የረድኤት ድርጅት ዘጋ። ጦሩ “አክሽን አጌንስት ሃንገር” የተሰኘው ድርጅት ለቦኮሃራም ድጋፍ ያደርጋል በሚል ወንጅሎታል። ከዚህ ቀደምም ድርጅቱ በናይጀሪያ ሰሜን ምስራቅ…

የእሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለሚካሄደው ሩጫ አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን ፖሊስ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የሚካሄደውን ሩጫ ሰላማዊ ለማድረግ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን አስታወቀ፡፡ የፊታችን እሁድ መነሻና መድረሻውን መስቀል…

የኢሬቻ በዓልን ከኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ጋር ማክበር ለኦሮሞ ህዝብ ክብርና ድል ነው- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢሬቻ በዓልን ከኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ጋር በጋራ ማክበር ለኦሮሞ ህዝብ ክብር እና ድል ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ። የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ…

የአየር ንብረት ለውጥ እያደረሰ ያለውን ተፅዕኖ የሚቃወም ሰልፍ በተለያዩ ሃገራት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ንብረት ላይ እየደረሰ ያለውን ለውጥ የሚቃወም ሰልፍ ከ130 በላይ በሆኑ ከተሞች እየተካሄደ ነው። ሰልፉ በዋናነት የአየር ንብረት ለውጥ እያደረሰ ያለውን ተፅዕኖ በመቃወም አውስትራሊያን ጨምሮ በአህጉራችን አፍሪካ፣ አውሮፓና እስያ…