Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

September 2019

ስዊድን ለኢትዮጵያ 3 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የስዊድን መንግስት በኢትዮጵያ የፍትህ እና መልካም አስተዳደር ዘርፉን ለማሻሻል የሚውል የ3 ነጥብ 6 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ አድርጓል። የድጋፍ ስምምነቱን የንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አድማሱ ነበበ እና በኢትዮጵያ የዩኤንዲፒ ተወካይ…

የከተማ አስተዳደሩ በስታዲየም ዙሪያ ላሉ በ46 ማህበራት ለታቀፉ 278 ስራ አጥ ወጣቶች የመስሪያ ሱቆችን አስረከበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በስታዲየም ዙሪያ ላሉ በ46 ማህበራት ለታቀፉ 278 ስራ አጥ ወጣቶች የመስሪያ ሱቆችን አስረከበ። የመስሪያ ሱቆቹን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ለወጣቶቹ ማስረከባቸውን…

በመዲናዋ በህገ ወጥ መንገድ ለገበያ ሊቀርቡ የነበሩ አትክልትና ፍራፍሬዎችን የጫኑ 25 ተሽከርካሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ለገበያ ሊቀርቡ የነበሩ አትክልትና ፍራፍሬዎችን የጫኑ 25 ተሽከርካሪዎች በቁጥጥር ስርመዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የአራዳ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ…

የባህር ዳር-ጢስ ዓባይ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር ዳር-ጢስ ዓባይ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ የማስጀመር ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት ተኳሂዷል። በግንባታ ማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ…

አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በጉዳት ምክንያት በዶሃ የዓለም አትሌቲክስ ሻንፒዮና እንደማትሳተፍ ታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በጉዳት ምክንያት በዶሃ የዓለም አትሌቲክስ ሻንፒዮና እንደማትሳተፍ ተነግሯል። የአትሌት ገንዘቤ ዲባባ ወኪል ኩባንያ የሆነው ፓይንዳ ስፖርት እንዳስታወቀው፥ በቀኝ እግሯ ላይ በደረሰባት ጉዳት ምክንያትነው  ከቀጣይ ሳምንት…

በወልቂጤ ከተማ በ594 ሚሊየን ብር ወጪ የሆስፒታል ግንባታ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በወልቂጤ ከተማ በ594 ሚሊየን ብር ወጪ የሆስፒታል ግንባታ ሊካሄድ መሆኑን የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ። የግንባታ ውል ስምምነቱን የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ከዮሐንስ ሃይሌ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ጋር በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል፡፡…

የስዊድን የዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ሚኒስትር ኢትዮጵያን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የስዊድን የዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ሚኒስትር ፔር ኦልሰን ፍሪድ በኢትዮጵያ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። ሚኒስትሩ ለይፋዊ የስራ ጉብኝቱ በዛሬው እለት አዲስ አበባ መግባታቸውን በኢትዮጵያ የስዊድን ኤምባሲ አስታውቋል። የስዊድን የዓለም…

አርቲስት ሙላቱ አስታጥቄ ከፈረንሳይ መንግስት የተበረከተላቸውን የክብር ሽልማት ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አርቲስት ሙላቱ አስታጥቄ ከፈረንሳይ መንግስት የተበረከተላቸውን የክብር ሽልማት ተቀበሉ። የክብር ሽልማቱን ለሙላቱ አስታጥቄ ያበረከቱት የፈረንሳይ የባህል ሚኒስትር ፍራንክ ሬስተር ናቸው። ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት…