Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድን ጨምሮ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችን ያሳተፈ የጽዳት ዘመቻ በኢተያ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችን ያሳተፈ የጽዳት ዘመቻ ዛሬ ጠዋት በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ ኢተያ ከተማ ተካሂዷል፡፡

በጽዳት ዘመቻው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፣ የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ እና የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተሳትፈዋል፡፡

በአዳነች አበበ

You might also like
Comments
Loading...