Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

August 2019

የፌዴራል ዳኞች የስራ አፈጻጸም ምዘና ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ነሃሴ 19፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ዳኞች የስራ አፈጻጸም ምዘና ረቂቅ መመሪያ መዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከዩኤስ ኤድ ፍትህ አክቲቪቲስ በኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ወጥና ከዳኝነት መርሆዎች የተጣጣመ መመሪያ ማዘጋጀታቸው ነው የተነገረው፡፡ መመሪያው…

እስራኤል በሶሪያ በሚገኘ የኢራን የጦር መንደር ላይ ጥቃት ፈፀመች

አዲስ አበባ፣ነሃሴ 19፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ)   እስራኤል በሶሪያ የሚገኝን እና በሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ለመፈፀም ይውላል ባለችው በኢራን የጦር መንደር ላይ ጥቃት ፈፀመች፡፡ ከዚህ በፊት  በሶሪያ በሚገኙ የጦር መንደሮች ላይ በጥቃት ብትፈፅምም ማረጋገጫ የማትሰጠው እስራኤል በዛሬው ዕለት…

መቐለ 70 እንደርታ ከካኖ ስፓርት አቻ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ነሃሴ 19፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ መቐለ 70 እንደርታ ከካኖ ስፓርት አካዳሚ አቻ ተለያየ፡ ፡ በርካታ ተመልካቾች በትግራይ ስታድየም ተገኝተው የተከታተሉት ይህ ጨዋታ 1 አቻ በሆነ ውጤት ነው የተጠናቀቀው፡፡ ከ15 ቀናት በፊት በተካሄደው ጨዋታ ካኖ…

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ በደቡብ ኮሪያ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ነሃሴ 19፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በደቡብ ኮሪያ ከሚገኘው ኢትዮጵያዊያን ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በደቡብ ኮርያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ ነው ከኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አባላት ውይይት ያካሄዱት፡፡ በዚህ…

በ77 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የሰንዳፋ ሆስፒታል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ነሃሴ 19፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ሰንዳፋ ከተማ በ77 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የሰንዳፋ ሆስፒታል በዛሬው ዕለት ተመርቋል። በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልሉ የተለያዩ…

የሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓል በክልል ደረጃ በባህርዳር እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ነሃሴ 19፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የሻደይ፣አሸንድዬና ሶለል በዓል በክልል ደረጃ ለ2ኛ ጊዜ በባህርዳር ከተማ እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድ አቶ ተመስገን ጥሩነህ እና የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳውን ጨምሮ የተለያዩ የፌደራልና የክልል…

የሻደይ፣አሸንድዬና ሶለል በዓል በሚሊኒየም አዳራሽ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ነሃሴ 19፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የሻደይ፣አሸንድዬና ሶለል በዓል አዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ተከበረ፡፡   በበዓሉ ላይ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር፣ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ፣ የባህልናቱሪዝም ሚኒስትር ዶ/ር…

ደቡብ አፍሪካ የታንዛኒያን አውሮፕላን በቁጥጥር ስር አዋለች

አዲስ አበባ፣ነሃሴ 19፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣናት የታንዛኒያ ብሔራዊ አየር መንገድ ንብረት የሆነውን አውሮፕላን በጆሃንስበርክ በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን አስታውቀዋል። ኤየር ባስ 220-300 የተሰኘው የታንዛኒያ አውሮፕላን በቁጥጥር ስር የዋለውም ባሳለፈነው ዓርብ ዕለት…