Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በማእከላዊ ጎንደር ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 22 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ)  የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ችግኝ ተከሉ።

ፕሬዚዳንቷ ችግኝ የተከሉት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ምንዝሮ ቀበሌ ነው።

ከፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጋርም የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህም ችግኝ ተክለዋል።

በቀበሌው 6 ነጥብ 3 ሄክታር መሬት ላይ 24 ሺህ በተለያዩ የችግኝ ዠርያዎች ዛሬ ብቻ ይተከላሉ።

በችግኝ ተከላው ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፈዎች፣ የመንግስት ሰራተኞች፣ አርሶ አደሮች እና ወጣቶች እየተሳተፉ ይገኛሉ።

በምናለ አየነው

You might also like
Comments
Loading...