Fana: At a Speed of Life!

ኘሬዚዳንት ሳህለወርቅ በጎንደር የሚገኙ ታሪካዊ ቅርሶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 22፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ)  የኢፌዴሪ ኘሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጎንደር ከተማ የሚገኙ ታሪካዊ ቅርሶችን ጎበኙ።

ፕሬዘዳንቷ የፋሲል ግንብን፣ የደብረ ብርሃን ስላሴ ቤተክርስቲያን አና ጥምቀተ ባህሩን ጎብኝተዋል።

በተጨማሪም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህሙማን የተመላላሽ ህክምና አዲሱን የእናቶች እና ህፃናት ማዕከልን ጎብኝተዋል።

በጎብኝቱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህ እና ሌሎች አመራሮች ተሳትፈዋል።

 

በምናለ አየነው

You might also like
Comments
Loading...