Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

July 2019

አሜሪካና ሩሲያ በኒውክሌር ጦር መሳሪያ ምርት ገደብ ዙሪያ ሊወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 9፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካና ሩሲያ በኒውክሌር የጦር መሳሪያ ምርት ገደብና ቁጥጥር ዙሪያ ሊወያዩ ነው ። ዋሽንግተንና ሞስኮ በአሁኑ ወቅት አሳሳቢ በሆነው የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ምርት ገደብና ቁጥጥር  ዙሪያ በነገው ዕለት በስዊዘርላንድ ጀኔቫ የሚመክሩ መሆኑን የአሜሪካ…

አልቢትር ባምላክ ተሰማ የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታን በመሃል ዳኝነት ይመራል

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 8 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንተርናሽናል አልቢትር ባምላክ ተሰማ የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታን በመሃል ዳኝነት እንዲመራ ተመረጠ። አልቢትር ባምላክ በሴኔጋል እና አልጄሪያ መካከል በካይሮ ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሚደረገውን ጨዋታ በመሃል ዳኝነት እንዲመራ መመረጡን ያገኘነው…

ጨፌ ኦሮሚያ 70 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ሆነ የቀረበውን የ2012 በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 8 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ በሁለተኛ ቀን መደበኛ ጉባኤው የክልሉን የ2012 በጀት 70 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር እንዲሆን ወሰነ። የተያዘው በጀት አብዛኛው ሳይጠናቀቁ የቆዩ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ ይውላል ተብሏል። በተለይም በቀጣዩ በጀት አመት ውስጥ መጠናቀቅ…

ከክፍያ የመንገድ አገልግሎት ከ275 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 8 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት አመቱ ከክፍያ የመንገድ አገልግሎት ከ275 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰብ መቻሉን የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ አስታወቀ። ኢንተርፕራይዙ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጸው የመንገድ ደህንነትን በማስጠበቅ ከትራፊክ ፍሰት…

ለልማት ተነሺዎች ክልሎች የመልሶ ማቋቋሚያ ፈንድ እንዲያቋቁሙ የሚያስገድድ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ  

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 8 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በልማት ምክንያት ከይዞታቸው ለሚነሱ ዜጎች ክልሎች የመልሶ ማቋቋሚያ ፈንድ እንዲያቋቁሙ የሚያስገድድ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ። ረቂቅ አዋጁ በቀደመው አዋጁ ላይ የሚነሱ ቅሬታዎችን በመፍታት ልማትን ማፋጠን እና ዜጎችን በዘላቂነት ማቋቋም ላይ ትኩረት…