Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

May 2019

22 የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ከታክስ በፊት ከ29 ቢሊየን ብር በላይ ማትረፉቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 22 የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ከታክስ በፊት 29 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ማትረፉቸው ተገለጸ፡፡፡ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ሥር የሚገኙ 22 የልማት ድርጅቶች ከታክስ በፊት 29 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ማትረፉቸውን የመንግሥት…

ጁሊያን አሳንጄ የአዕምሮ በሽታ ምልክቶች እንደታዩበት ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዊኪሊክስ መስራቹ ጁሊያን አሳንጄ የአዕምሮ በሽታ ምልክቶች እንደታዩበት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ የድርጅቱ ሪፖርት እንዳመለከተው ጁሊያን አሳንጄ በብሪታንያ ለእስር ከተዳረገ በኋላ ከፍተኛ ለሆነ የስነ ልቦና ቀውስ…

ከዩኒቨርሲቲዎች የተመረቁ ወጣቶችን የሚያሳትፍ የመስኖ እርሻ ፕሮጀክት ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተመረቁ ወጣቶችን የሚያሳትፍ ዘመናዊ የመስኖ እርሻ ፕሮጀክት ሊተገበር ነው፡፡ ዘመናዊ የእርሻ ስራው 6 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ተዘዋዋሪ ፈንድ የሚከናዎን ሲሆን÷ በዚህ አመት 12 ሺህ ወጣቶች ወደ ስራ እንደሚገቡ የውሃ…

ህገ ወጥ ንግድ የኑሮ ውድነትን እያባባሰ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህገ ወጥ ንግድ የኑሮ ውድነትን እያባባሰ መሆኑ ተገለጸ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ቢሮ ሃላፊ ኢንጅነር እንዳወቅ አብቴ በመዲናዋ የሚከናዎኑ የህገ ወጥና ኮንትሮባንድ የንግድ እንቅስቃሴዎች የኑሮ ውድነት እንዲፈጠርና…

በሚቀጥሉት ስድስት ወራት 150 የመንግስት አገልግሎቶች በኤሌክትሮኒክስ እንዲሰጡ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሚቀጥሉት ስድስት ወራት 150 የመንግስት አገልግሎቶችን በኤሌክትሮኒክስ እንዲሰጡ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የመንግስት የኤሌክትሮኒክስ አገልግሎት ትግበራ ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት…

ሀገራዊ የሀሳብ አመንጭ የምሁራን ህብረት ሊመሰረት ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገራዊ የሀሳብ አመንጭ የምሁራን ህብረት ሊመሰረት ነው፡፡ ሀገራዊ የሀሳብ አመንጭ የምሁራን ህብረት ለመመስረት በዛሬው ዕለት በመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የምሁራን ህብረቱ አላማ ጥናትና ምርምር እንዲሁም…

ኢኢ በብሪታኒያ የመጀመሪያ የሆነውን 5 ጂ የሞባይል ኔትዎርክ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢኢ የተሰኘው ኩባንያ በብሪታንያ የመጀመሪያ የሆነውን 5 ጂ የሞባይል ኔትዎርክ ይፋ አድርጓል። ኩባንያው 5ጂ የሞባይል ኔትዎርኩን ይፋ ያደረገው በታሜት ወንዝ ላይ በቀጥታ በሚተላለፈው የራፐር ስቶርምዜይ የሙዚቃ ድግስ ላይ ነው…

በመዲናዋ በኦዲት ግኝት ሪፖርት አስተያየት ላይ እርምጃ ወስደው ያላሳወቁ ተቋማት ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በኦዲት ግኝት ሪፖርት አስተያየት ላይ እርምጃ ወስደው ያላሳወቁ ተቋማት ላይ ክስ ተመሰረተ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ከ2003 እስከ 2011 ግማሽ በጀት ዓመት ከመመሪያ ውጭ ግዢ የፈጸሙ ተቋማትን በመለየት ተቋማቱ…