Fana: At a Speed of Life!

ዶክተር አምባቸው መኮንን ከባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ ግንቦት 16፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን ከባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው፡፡

ውይይቱ በሠላም፣ ልማትና መልካም አስተደዳር ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሲሆን÷ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና የከተማው ነዋሪዎች ተገኝተዋል፡፡

የውይይቱ ተሳታፊዎች በዕለቱ የመወያያ ጉዳዮች ዙሪያ ጥያቄዎችንና አስተያየቶችን ለርዕሰ መስተዳድሩ እያቀረቡ ነው።

በናትናኤል ጥጋቡ

You might also like
Comments
Loading...