Fana: At a Speed of Life!

የፌደራል ጠ/ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ከአውሮፓ ህብረት የሰብዓዊ መብት ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ ከአውሮፓ ህብረት የሰብዓዊ መብት ልዩ ተወካይ ኤሞን ጊልሞር ጋር ተወያዩ።

በወቅቱም በህግ የበላይነት፣ በሰብዓዊ መብትና ኢትዮጵያ እያካሄደች ባለው ለውጥ ላይ መክረዋል።

በተለይም በፍትህ ዘርፍ የፍርድ ቤቶች ሚና ዙሪያ ሃሳብ መለዋወጣቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

You might also like
Comments
Loading...