Fana: At a Speed of Life!

ኢዜማ 21 የፓርቲውን የስራ አስፈፃሚ አባላት መረጠ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) 21 የፓርቲውን የስራ አስፈፃሚ አባላት ምርጫ አካሄደ።

ፓርቲው ዛሬ በሰጠው መግለጫ የተመረጡትን 21 የስራ አስፈፃሚ አባላትን ይፋ አድርጓል።

በዚህም መሰረት፦
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፦ የፓርቲው መሪ
አቶ አንዱዓለም አራጌ፦ የፓርቲው ምክትል መሪ
አቶ ኑሪ ሙደሲር፦ የመንግስት/ትይዩ ካቢኔ እጩ ተወካይ
አቶ ተክሌ በቀለ፦ የመንግስት/ትይዩ ካቢኔ እጩ ተወካይ
አቶ ግርማ ሰይፉ፦ የፓርላማ አባላት እጩ ተወካይ
ኢ/ር ዳንኤል ሺበሺ፦ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት እጩ ተወካይ
አቶ የሺዋስ አሰፋ፦ የፓርቲው ሊቀመንበር
ዶክተር ጫኔ ከበደ፦ የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር
አቶ አበበ አካሉ፦ የፓርቲው ዋና ፀሃፊ
አቶ ጁአልጋው ጀመረ፦ የፓርቲው በጀትና ፋይናንስ ሰብሳቢ
አቶ ዋስይሁን ተስፋዬ፦ የፓርቲው የድርጅት ጉዳይ ሀላፊ
አቶ ናትናኤል ፈለቀ፦ የፓርቲው የዝብ ግኑኝነት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ
አቶ አምሃ ዳኘው፦ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ሰብሳቢ
ወ/ሪት ፅዮን እንግዳዬ፦ የወጣቶች ጉዳይ ተጠሪ
ወጣት ቴዎድሮስ አሰፋ፦ የወጣቶች ጉዳይ ተጠሪ
ወ/ሪት ናንሲ ውድነህ፦ የሴቶች ጉዳይ ተጠሪ
ወ/ሪት ካውሰር እንድሪስ፦ የሴቶች ጉዳይ ተጠሪ
ወ/ሮ ሂሩት ክፍሌ፦ የሙያ ማህበራት ግኑኝነት ተጠሪ
ወ/ሮ እሌኒ ነጋሽ፦ የሙያ ማህበራት ተጠሪ
አቶ ኢዮብ መሳፍንት፦ የዓለም አቀፍ አባላት ተጠሪ
አቶ ብርሃኑ ወ/ጊዮርጊስ፦ የፋይናንስና ክዋኔ ኦዲተር አባል
አቶ አበራ ገብሩ፦ የፋይናንስና ክዋኔ ኦዲተር አባል
አቶ ዳዊት መና፦ የፋይናንስና ክዋኔ ኦዲተር አባል
አቶ ማንአለኝ ፈረደ፦ የደንብ ተርጓሚና ዲሲፕሊን ኮሚቴ አባል
አቶ እንድሪያስ አላምቦ፦ የደንብ ተርጓሚና ዲሲፕሊን ኮሚቴ አባል
ወ/ሮ ሩሃማ ታፈሰ፦ የደንብ ተርጓሚና ዲሲፕሊን ኮሚቴ አባል
ዶክተር ተስፋዬ ሞላ፦ የደንብ ተርጓሚና ዲሲፕሊን ኮሚቴ አባል
አቶ ኡቻን ኡገቱ፦ የደንብ ተርጓሚና ዲሲፕሊን ኮሚቴ አባል በመሆን መመረጣቸውን ነው ይፋ ያደረገው።

ይህንንም ተከትሎ ተመራጮቹ ቃለመሃላ ፈፅመዋል።

You might also like
Comments
Loading...