Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

April 2019

የጃፓን ንጉስ አትሂኮ ከንግስናቸው መልቀቃቸውን በይፋ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጃፓኑ ንጉስ አቲኮ ከንግስናቸው መልቀቃቸውን በዛሬው እለት ይፋ አደርገዋል። የ85 ዓመት እድሜ ባለቤት የሆኑት ንጉስ አቲኮ በእድሜ እና በጤና እክል ምክንያት ስራቸውን በአግባቡ መከወን እያቃታቸው በመሆኑ ከንግስናቸው ለመነሳት ያቀረቡት ጥያቄ…

በአማራ ክልል በተለያዩ ወቅቶች የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል በተለያዩ ወቅቶች የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በዚህ የውይይት መድረክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ሰዓረ መኮንን እና…

የአይ ኤስ መሪ ከአምስት ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የቪዲዮ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአይ ኤስ መሪ አል ባግዳዲ ከአምስት ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የቪዲዮ መልእክት አስተላለፈ፡፡ አል ባግዳዲ በፈረንጆቹ 2014 በኢራቅና ሶሪያ እስላማዊ ካልፊት መመስረቱን ይፋ ካደረገ በኋላ የት እንደነበረ ሳይታወቅ ቆይቷል፡፡ ከዓመታት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ሊወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከመላው ሀገሪቱ ከተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች ጋር ሊወያዩ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ከጤና ባለሙያዎች ጋር የሚያደርጉት ውይይትም የፊታችን ቅዳሜ ሚያዝያ 26 2011 ዓ.ም እንደሚካሄድ…

የኦሮሞና ሶማሌ የህዝብ ለህዝብ ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች አዳማ ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሞና ሶማሌ የህዝብ ለህዝብ ኮንፈረንስ ላይ ለሚሳተፉ የሶማሌ ክልል ልኡካን አዳማ ከተማ ገብተዋል። የኦሮሞና የሶማሌ ህዝቦችን አንድነትንና ወንድማማችነትን ለማጠናከር ያለመ የህዝብ ለህዝብ ኮንፈረንስ በነገው እለት በአዳማ ከተማ ይካሄዳል።…

የእርቀ ሰላም ኮሚሽን እውነትና ፍትህ ላይ መሰረት ያደረገ እርቅ ለማውረድ እንደሚሰራ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእርቀ ሰላም ኮሚሽን በቀጣይ ጊዜያት እውነትና ፍትህ ላይ መሰረት ያደረገ እርቅ ለማውረድ እንደሚሰራ ገለፀ። የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ሰብሰባቢ ብፁእ ካርዲናል ብርሀነ ኢየሱስ፥ የኮሚሽኑን የእስካሁን ሂደት አስመልክተው በዛሬው እለት መግለጫ…

የህግ ጥሰት የሚፈፅሙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ለመቆጣጠር የሚያስችል የስነ ምግባር መመሪያ ወደ ተግባር መግባቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህግ ጥሰት የሚፈፅሙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ለመቆጣጠር የሚያስችል የስነ ምግባር መመሪያ ወደ ተግባር መግባቱን የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትበዛሬው እለት ባካሄደው 37ኛ መደበኛ…

የማምቡክን ግጭት የሚያጣራ የምርመራ ቡድን ወደ አካባቢው መግባቱ ተነገረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 21 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዳንጉር ወረዳ የተከሰተውን ግጭት የሚያጣራ የምርመራ ቡድን ዛሬ ወደ አካባቢው መግባቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳድሩ ማምሻውን በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፥ ግጭት…