Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

April 2019

የዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳን የቀብር ስነ ስርዓት የሚያስፈፅም ብሄራዊ ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ስራ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳን የቀብር ስነ ስርዓት የሚያስፈፅም ብሄራዊ ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ስራ መግባቱ ተገለፀ። የብሄራዊ ኮሚቴው ከፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት፣ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት፣ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከመከላከያ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው እለት ተካሂደዋል። በተደረጉ ጨዋታዎችም በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም አዳማ ከተማ ኢትጵያ ቡናን አስተናግዶ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። አዳማ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና ሶስት…

የኢትዮጰያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ስራ አስፈጻሚ ኃላፊነቱን ለማስረከብ ዝግጁ መሆኑን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚዸያ 22፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጰያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ስራ አስፈጻሚ ኃላፊነቱን ለማስረከብ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ። ስራ አስፈጻሚዉ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ለሰላም እና ህዝበ ሙስሊሙ አጥብቆ ለሚሻዉ አንድነት ሲባል ነገ በሚካሄደዉ የኡለማዎች የምክክር…

የጋህአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ በጋምቤላ ከተማ ስብሰባ ጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋምቤላ ህዝቦች አንድነት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጋህአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ ዛሬ በጋምቤላ ከተማ ስብሰባውን እያካሄደ ነው፡፡ የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ስብሰባው ሲጀመር እንዳሉት ስብሰባው በክልሉ ወቅታዊ  ጉዳዮች ላይ ለመወያየት…

የሱዳን ጦር ተቃዋሚዎችን አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ወታደራዊ የሽግግር ምክር ቤት በሀገሪቱ ውስጥ የሚፈጠር  ምንም አይነት  የፀጥታ ችግር አልታገስም ሲል ተቃዋሚዎችን አስጠነቀቀ፡፡ ተቃዋሚ ቡድኖች ጦሩ በዋና በከተማዋ የሚገኙ ተቃዋሚዎችን ለመበተን ጥረት እያደረገ ነው በማለት ቅሬታ ካቀረቡ…