Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

February 2019

 ፊፋ ታንዛኒያዊው የእግር ኳስ ዳኛ ጨዋታ እንዳይዳኙ አገደች

አዲስ አበባየካቲት 21፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ፊፋ ታንዛኒያዊውን የእግር ኳስ ዳኛ ለህይወት ዘመን የትኛውንም የእግር ኳስ ጨዋታ እንዳይዳኝ ማገዱን አስታወቀ። የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ ተቋም  ፊፋ ኦደን ቻርለስ ምባጋ የተባለው ታንዛኒያዊ  ዋና የእግር ኳስ ዳኛን  በህይወት ዘመን…

ትራምፕና ኪም ያለስምምነት ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና የሰሜን ኮርያው አቻቸው ኪም ጁንግ ኡን በቬይትናም ያደረጉት ውይይት ያለስምምነት መጠናቀቁ ተሰማ። ሁለቱ መሪዎች ከስምንት ወራት በኋላ ነበር ለሁለተኛ ጊዜ በቬይትናሟ ሃኖይ ትናንት የተገናኙት።…

የአድዋ ድል ኢትዮጵያውያን ፈተናዎችን በጋራ ትግል በማለፍ እዚህ ለመድረሳችን አንዱ ማሳያ ነው – ኢ/ር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ የአድዋ ድል ኢትዮጵያውያን ፈተናዎችን በጋራ ትግል በማለፍ እዚህ ለመድረሳችን አንዱ ማሳያ መሆኑን ገለጹ፡፡ ኢንጅነር ታከለ ኡማ 123ኛው አድዋ ድል አስመልክቶ በአዲስ አበባ በሚከናወነው ፌስቲቫል ዙሪያ…

የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ከነገ ጀምሮ በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ከነገ ጀምሮ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ያደርጋሉ። ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በኢትዮጵያ ለሁለት ቀናት ቆይታ እንደሚያደርጉም የኬንያ ኤምባሲ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መረጃ አስታውቋል።…

123ኛውን የአድዋ ድል በዓል በሀገር አቀፍ ደረጃ በአድዋ ከተማ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣የካቲት 21፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 123ኛውን የአድዋ ድል በዓል በሀገር አቀፍ ደረጃ በአድዋ ከተማ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ። በዓሉን  በሀገር አቀፍ ደረጃ ገድሉ በተፈፀመበት ቦታ ለማክበር  አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እየተካሄደ መሆኑን የትግራይ ክልል ባህልና ቱሪዝም…

በ110 ሚሊየን ብር የተገነባው የሻሸመኔ ሪፈራል ሆስፒታል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ110 ሚሊየን ብር የተገነባው የሻሸመኔ ሪፈራል ሆስፒታል በዛሬው እለት በይፋ ተመርቆ ስራ ጀምሯል። የሻሸመኔ ሪፈራል ሆስፒታል የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ወይዘሮ ጠይባ ሀሰን፣ የጤና ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማን እና በኢትዮጵያ…

የማዱሮ ደጋፊዎች የውጭ ሀገራትን ጣልቃ ገብነት የሚያወግዝ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣የካቲት 21፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሺዎች የሚቆጠሩ የፕሬዚዳንት ኒኮላስ ማዱሮ ደጋፊዎች የውጭ ሀገራትን ጣልቃ ገብነት የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ ። በትናንትናው ዕለት የማዱሮ ደጋፊዎች በካራካስ ባካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ የውጭ ሀገራት በሀገር ውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት…

ህንድ ፓኪስታን የያዘችባትን የተዋጊ የጦር አውሮፕላን አብራሪ እንድትለቅ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህንድ ፓኪስታን የያዘችባትን የተዋጊ የጦር አውሮፕላን አብራሪ እንድትለቅ ጠየቀች፡፡ ህንድ ፓኪስታን እንድትለቅላት የጠየቀችው ትናንት ሁለት የህንድ የጦር አውሮፕላን በካሽሚር የሁለቱ ሀገራት አዋሳኝ አካባቢ ከአየር ላይ መትታ ከጣለች በኋላ…

440 ኢትዮጵያዊያን ከሳኡዲ አረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 440 ኢትዮጵያዊያን በትናነትናው እለት ከሳኡዲ አረቢያ ወደ ሀገር መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሳኡዲ አረቢያ መንግስትና ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመረተባበር ያለ መኖሪያ ፈቃድ…