Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከማዳጋስካር አቻቸው አንደሪ ራጆሊናን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከማዳጋስካር ፕሬዚዳንት አንደሪ ራጆሊናን ጋር ተወያዩ።

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የማዳጋስካር ፕሬዚዳንት አንደሪ ራጆሊናን በዛሬው ዕለት በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል ።

ፕሬዚዳንቶቹ በውይይታቸውም በሁለትዮሽ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ መምከራቸው ነው የተገለፀው።

ከዚህ ባለፈም የሁለቱ ሀገራትን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መወያየታቸውን ከፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

You might also like
Comments
Loading...