Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

February 2019

የአድዋ ድል የፈነጠቃቸውን ‘የኢትዮጵያኒዝም’ እና ‘የፓን አፍሪካኒዝም’ እሴቶችን ማጎልበት ይገባል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮዽያዊያን የአንድነት መገለጫ የሆነውን የጥቁር ህዝቦች ደማቅ ታሪክ የአድዋ ድል በዓልን ከማክበር ባለፈ ድሉ የፈነጠቃቸው ኢትዮጵያኒዝምን እና ፓን አፍሪካኒዝም እሴቶችን ማጎልበት እንደሚገባ ምሁራኑ አስታወቁ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የኮንትሮባንድ እንቅስቃሴን ለመከላከል ከ1ሺህ 400 በላይ የጉምሩክ ፖሊሶች ሊሰማሩ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮንትሮባንድ እንቅስቃሴን ለመከላከል ከ1ሺህ 400 በላይ የጉምሩክ ፖሊሶች ሊሰማሩ መሆኑን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቃ። የኮንትሮባንድ ንግድ እንቅስቃሴ በገቢም ሆነ በወጪ ንግዱ ላይ ለሀገሪቱ ተግዳሮት እንደሆነ መቀጠሉን የጉምሩክ ኮሚሽን መረጃ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር ሃሳን አልበሽር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከሱዳን ፕሬዝዳንት ኦማር ሃሳን አልበሽር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም ሁለቱን ሀገራት በንግድ፣ በመሰረተ ልማት ግንባታ፣ ኢንቨስትመንት እና በሌሎች የኢኮኖሚ ማዕቀፎች…

በፕሪምየር ሊጉ 11ኛ ሳምንት ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ ጅማ አባ ጅፋርን አሸንፏል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዛሬው ዕለት በተካሄደው የፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ ጅማ አባ ጅፋርን አሸነፈ። ትግራይ ስቴዲየም ላይ ጅማ አባ ጅፋርን ያስተናገደው መቐለ 70 እንደርታ 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የመጀመሪያውን ዙር በመሪነት…

በኦዲት ግኝት ላይ ምላሽ በማይሰጡ ተቋማት ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት በኦዲት ግኝት ላይ ምላሽ በማይሰጡ ተቋማት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር ወይዘሮ ፅጌወይን ካሳ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የከተማ…

በአውሮፓ ህብረት ድጋፍ የተገነባው የፍትህ አካላት የባለሙያዎች ስልጠና ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአውሮፓ ህብረት ድጋፍ የተገነባው የፍትህ አካላት የባለሙያዎች ስልጠና ማዕከል ተመረቀ። በአውሮፓ ህብረት በ3 ነጥብ 3 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ የተገነባው የፍትህ አካላት የባለሙያዎች ስልጠና ማዕከል በዛሬው ዕለት ተመርቋል። ማዕከሉ በሃያት…

አማጋ የስፖንጅ ፋብሪካ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ 23 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አማጋ የስፖንጅ ፋብሪካ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ 23 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት ደረሰ፡፡ በእሳት አደጋው ጉዳት ከደረሰባቸው ሰዎች መካካል ስምንቱ የአዲስ አበባ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለስልጣን…