Fana: At a Speed of Life!
Yearly Archives

2019

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ በአመለካከት ልዩነት የነበረውን ጥላቻ በማስወገድ ለዴሞክራሲ ግንባታ መሰረት ጥለዋል – የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በኢትዮጵያ ለዘመናት በአመለካከት ልዩነት የነበረውን ጥላቻ በማስወገድ በዘላቂነት ዴሞክራሲ ለመገንባት መሰረት ጥለዋል አሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…

በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች በዱባይ በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ እንደሚሰራ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አጄንሲ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 12፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አጄንሲ በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች በዱባይ በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ እንደሚሰራ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጂንሲ የስራ ሃላፊዎች በዛሬው ዕለት በዱባይና አካባቢው ከሚገኙ ኢትዮያውያን እስረኞች ጋር…

የእናቶችና ህፃናት ሞትን ለመቀነስ የተለያዩ አሰራሮች እየተዘረጉ ነው – ዶ/ር አሚር አማን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእናቶችና ህፃናት ሞትን ለመቀነስ የተለያዩ አሰራሮች እየተዘረጉ መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማን ገለጹ። ሚኒስትሩ ከፋና ብሮድካስትንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ የሞት መጠን መቀነሱን በትክክል ለመረዳት የሚያስችል ዘመናዊ…

የገቢዎች ሚኒስቴር በኦሮሚያ ክልል ለተፈናቀሉ ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ዜጎችና ለህግ ታራሚዎች ከ52 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በኦሮሚያ ክልል ለተፈናቀሉ ከ1 ነጥብ 3ሚሊየን በላይ ዜጎችና በክልሉ ማረሚያ ቤቶች ጠያቂ ለሌላቸው የህግ ታራሚዎች ከ52 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። የገቢዎች ሚንስትር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ…

ኦሮሚያ ክልል ለ1 ዓመት የሚቆይ የግብር ንቅናቄ የፊታችን መጋቢት 14 ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለ1 ዓመት የሚቆይ የግብር ንቅናቄ ከመጋቢት 14 2011 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሄድ የክልሉ የገቢዎች ባለስልጣን አስታወቀ። “ግዴታዬን እወጣለሁ መብቴንም እጠይቃለው” በሚል በመሪ ቃል የሚካሄደው የግብር ንቅናቄው የመክፈቻ ስነ…

በጣሊያን የተማሪዎችን አውቶቡስ በመጥለፍ በእሳት ያያያዘው አሽክርካሪ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጣሊያን የተማሪዎችን አውቶቡስ በመጥለፍ በእሳት ያያያዘው አሽክርካሪ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ አሽካርካሪው በእሳት ያያዘው አውቶቡስ 51 ተማሪዎችን አሳፍሮ እንደነበረ የተገለጸ ሲሆን÷ አሽካርካሪው ተማሪዎቹን በቢላዋ በማስፈራራት ወደ አልታወቀ ቦታ…

የአሜሪካ ከፍተኛ የንግድ ልኡካን በቻይና ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣መጋቢት 12፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ከፍተኛ የንግድ ልዑካን በሚቀጥለው ሳምንት በቻይና ጉብኝት ሊያድርጉ ነው ። በአሜሪካ የንግድ ተወካይ ሮበርት ላይታይዘር እና በግምጃ ቤት ሚኒስትር ስቴቬን ሙንቺን  የሚመራ ከፍተኛ  የንግድ  ልዑክ በሚቀጥለው ሳምንት በቻይና  ጉብኝት…