Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

December 2018

ፍርድ ቤቱ በሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ በሶስት መዝገቦች ክስ የመመስረቻ 10 ቀን ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) መርማሪ ፖሊስ በቀድሞው የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ እያጣራ ካለው 18 መዝገብ ውስጥ የሶስቱን ምርመራዬን አጠናቅቄያለሁ ሲል ለአቃቤ ህግ አስረክቧል። መርማሪ ፖሊስ ለችሎቱ ባቀረበው…

በደብረ ብርሃን የአዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ ኃይሌ ማናስ የተባለ የአዳሪ ትምህርት ቤት አካዳሚ ግንባታ ተጀመረ፡፡ በአማራ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የባሀልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊና የፕሮጀክቱ የበላይ ጠባቂ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ÷ ትምህርት ቤቱ በ10 ሚሊየን…

ዜግነት ላይ ያተኮረ አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ሊመሰረት ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜግነት ላይ ያተኮረ አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ሊመሰረት ነው። አዲሱን ፓርቲ ለመፍጠር ከሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች መካከል አንዱ ሰማያዊ ፓርቲ ሲሆን ትናንት ባካሄደው 2ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ራሱን አክስሟል። ይህን ያደረገው ራሱን አብነት…

በጣና ሃይቅ በደረሰ የጀልባ መገልበጥ አደጋ የሞቱት ሰዎች 12 ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣና ሃይቅ በደረሰ የጀልባ መገልበጥ አደጋ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 12 ደረሰ:: ጀልባዋ ከባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ ሰቀለጥ ከተባለ ቦታ ወደ ደቅ ደሴት ዘጠኝ መንገደኞችን አሳፍራ ስትጓዝ እንደነበረ ከጣና ሃይቅ ትራንስፖርት ድርጅት የተገኘነው…

በቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ተቋርጦ የቆየው የመማር ማስተማር ሂደት ጥር 1 ቀን ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ተቋርጦ የቆየውን የመማር ማስተማር ሂደት ጥር 1 ቀን 2011 ዓ.ም እንደሚጀምር የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ። ባለፉት አመታት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ከእውቀት እና ምርምር ማዕከልነት ወደ ግጭት…

በያዝነው ዓመት ከ9መቶ ሺህ በላይ ወጣቶች ቋሚ የስራ እድል ለመፍጠር እየተሰራ ነው – የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በዚህ አመት ከ9 መቶ ሺ በላይ ወጣቶች ቋሚ የስራ እድል ለመፍጠር የሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ እንደሚሉት በመቶ ሺ ዎች የሚቆጠሩ ስራ አጥ…

የዓለም ሀገራት አዲስ ዓመታቸውን ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ሀገራት አዲስ ዓመታቸውን በተለያዩ ዝግጅቶች ተቀብለዋል። በፓሲፊክ ውቅያኖስ የሚገኙ ደሴቶች አዲሱን 2019 በመቀበል ቀዳሚዎቹ ሲሆኑ፥ ሳሞኣ እና ኪሪቢቲ ደሴቶች እንዲሁም ኒውዚላንድ አዲሱን አመት በተለያዩ ዝግጅቶች ተቀብለውታል።…