Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

October 2018

ምክር ቤቱ ዛሬ በሚያካሂደው ጉባዔ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንትን ይሾማል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት 5ኛ ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 4ተኛ መደበኛ ጉባዔውን  ያካሂዳል። ምክር ቤቱ በመደበኛ ጉባዔው  የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንትን ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል። ምክር ቤቱ የጠቅላይ ፍርድ…

የአማራ ክልል ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ጉባዔውን ከነገ በስትያ ጀምሮ ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት 11ኛ መደበኛ ጉባዔውን ከጥቅምት 23-24 2011 ዓመተ ምህረት  እንደሚያካሂድ ተገለፀ። ምክር ቤተ በመደበኛ ጉባዔው የክልሉ ብዙሀን መገናኛ ድርጅትን የ2010 በጀት ዓመትና የ2011 በጀት…

ከ379 ሚሊዮን ብር በላይ የግብርና ታክስ ውዝፍ ባለባቸው 18 ግብር ከፋዮች ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2011 (ኤፍቢሲ) ከ379 ሚሊዮን ብር በላይ የግብርና ታክስ ውዝፍ ዕዳ ያለባቸው የ18 ግብር ከፋዮች 10 ቤትና ዘጠኝ ተሽከርካሪዎችን በመሸጥ ለመንግስት ገቢ ለማድረግ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን የአዲስ አበባ ገቢዎች ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ የህግ ማሰከበር…

የፆታ እኩልነት ዓለመኖር ዕድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ከሆኑ ሴት ሕፃናት ሞት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት አለው-ጥናት

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 21፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የፆታ እኩልነት ዓለመኖር ዕድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ሴት ሕፃናት ሞት ጋር ቀጥተኛ የሆነ ግኝኙነት እንዳለው ተገለፀ። የሴቶች እኩልነት በማይከበርበት አካባቢ የሚወለዱ ሴት ሕፃናት በማህበረሰቡ በሚደርስባቸው ተፅዕኖ ምክንያት ለተለያዩ…

የዩኒቨርሲቲ ወጭ መጋራት ዕዳን ላለመክፈል ኑሮውን ጫካ ውስጥ ያደረገው ወጣት

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 21፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካዊው ወጣት ቻድ ሃግ የዩኒቨርሲቲ ወጭ መጋራት ዕዳውን ላለመክፈል ኑሮውን ጫካ ውስጥ ማድረጉ ተሰምቷል። የሰው ልጆች በህይት ሲኖሩ የተለያዩ የፈተናዎችን እንደሚያሳልፉ ዕሙን ነው።እነዚህን በየጊዜው የሚያጋጥሙ የኑሮ ሳንካዎችን ተጋፍጦ ማለፍ…

ዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ድጋፍና ብድር አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2011 (ኤፍቢሲ) የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ1 ነጥብ 2 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍና ብድር አጸደቀ።   የባንኩ ስራ አስፈጻሚ ቦርድ ትናንት ባካሄደው ስብሰባ ነው ድጋፍና ብድሩን ያጸደቀው።   ባንኩ እንዳስታወቀው ከሆነ 600 ሚሊየን…

የፌስቡክ የእለት ጎብኚዎች ቁጥር ዝቅ ማለቱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌስቡክ የእለት ጉኚዎች ቁጥር መቀነሱ እና ገቢውን ከተጠበቀው በታች መሆኑን ኩባንያው በቅርቡ ባወጣው ጥናት አመልክቷል። ባሳለፍነው መስከረም ወር 1 ነጥብ 51 ቢሊየን ሰዎች ፌስቡክን በየእለቱ ይጎበኛሉ ተብሎ የተጠበቀ ቢሆንም፤ ወደ ፌስቡክ ጎራ…

ጠ/ሚ ዶክተር አብይ ከሰዓታት በኋላ በፍራንክፈርት ከኢትዮጵያውያን ጋር ይወያያሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጀርመኗ ፍራንክፈርት ከተማ አውሮፓ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር የሚያደርጉት ውይይት ከተወሰኑ ሰዓታት በኋላ ይካሄዳል። በውይይቱ ላይ ከተለያዩ የአውሮፓ ሃገራት ወደ…