Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

September 2018

ብአዴን የተለያዩ ጥፋት የፈፀሙ አመራሮች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬም ቀጥሎ የዋለው የብአዴን 12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ የህግ የበላይነት፣ የማንነት፣ የወሰንና ድንበር ጥያቄዎች እንዲሁም በማዕከላዊ ኮሚቴ የታገዱ አመራሮች ጉዳይ ላይ በዋናነት መክሯል። የጉባኤው ቃል አቀባይ አቶ ምግባሩ ከበደ በሰጡት መግለጫ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ነገ የሚከበረውን የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ የመልካም ምኞት መልዕክት አስትላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ነገ የሚከበረውን የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ የመልካም ምኞት መልዕክት አስትላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት ምልዕክትም ኢሬቻ የገዳ ስርዓት መገለጫ እንደመሆኑ ሰላምና ፍቅር…

ለህዝቦች ይበልጥ መቀራርብ እሰራለሁ – በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር

አዲስ አበባ መስከረም 19፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝቦችን ይበልጥ የሚያቀራርቡ ሥራዎችን በትኩረት እንደሚሰሩ በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ። የሁለቱ አገራት ህዝቦች ባህል፣ ቋንቋንና በርካታ እሴቶችን የሚጋሩና በብዙ መልኩ የሚተሳሰሩ በመሆኑ ለጋራ…

ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከቦሌ ክፍለ ከተማ ወጣቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከቦሌ ክፍለ ከተማ ወጣቶች ጋር ተወያዩ። በዚሁ ውይይትም በመዲናዋ በልማት ስም ታጥረው የሚገኙ ቦታዎች ለወጣቶች ተላልፈው እንዲሰጡ፣ በልማት ስም ከመኖሪያ ቀያቸው የሚፈናቀሉ…

አሜሪካ በኢራቅ ባስራ ከተማ የሚገኘውን ቆንስላዋን ዘጋች

አዲስ አባበ፣ መስከረም 19፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ በኢራቅ ባስራ ከተማ የሚገኘውን ቆንስላዋን መዝጋቷ ተገልጿል። አሜሪካ በኢራቅ ባስራ ከተማ የሚገኘው ቆንስላዋን በመዝጋ ዲፕሎማቶቹ እንዲወጡ ያዘዘችው በቴህራን እና አጋሮቿ ቆንስላዋን ኢላማ ያደረጉ ሮኬቶች መወንጨፋቸውን ተከትሎ መሆኑን…

4ኛ ቀኑን የያዘው የህወሃት 13ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 4ኛ ቀኑን የያዘው የህወሃት 13ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል። ጉባኤው በዛሬው ውሎው በ12ኛው የድርጅቱ ጉባኤ የተቀመጡ አቅጣጫዎች አፈፃፀም ላይ በጥልቀት ከተወያየ በኋላ ሪፓርቱን በሙሉ ድምጽ ማጽደቁ ተገልጿል። ድርጅቱ በዚሁ ጉባኤ…

ኤርትራ የመሰረተ ልማት ማስፋፊያ ስራዎችን ለመስራት እየተንቀሳቀሰች ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኤርትራ የመሰረተ ልማት ማስፋፊያ ስራዎችን ለመስራት እየተንቀሳቀሰች ነው። የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ የማነ ገ/መስቀል እንደገለጹት፥ ኤርትራና ኢትዮጵያ አሁን ላይ የደረሱበትን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በቀጠናው የተፈጠረው ስትራቴጅክ…

በኢንዶኔዥያ ሳውሉሲ ደሴት በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 400 ደረሰ

አዲስ አበባ ፣መስከርም 19፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢንዶኔዥያ ሳውሉሲ ደሴት ፓሉ ከተማ በትናንትናው ዕለት በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ 400 ሰዎች ሲሞቱ በርካተታ ሰዎች መጎዳታቸዉ እየተነገረ ነው፡፡ 7.5 ሬክተር ስኬል መጠን ያስመዘገበው ይህ የመሬት መንቀጥቀጥአደጋ፥የሰዎቹን ህይዎት…