Fana: At a Speed of Life!

ዶክተር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ ከካናዳ አምባሳደር ጆቢን ጋር በአማራ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ ከካናዳ አምባሳደር ጆቢን ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡
ውይይታቸውም በአማራ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ እና በክልሉ ስላለው የሰብዓዊ እርዳታ ፍላጎት ላይ ያተኮረ መሆኑን በኢትዮጵያ የካናዳ ኤምባሲ አመልክቷል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.