Fana: At a Speed of Life!

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቅርቡ የተሾሙ አምባሳደሮች የቦታ ምደባ ዝርዝር ይፋ አደረገ

የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ ክቡር አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በዛሬው ሳምንታዊ መገለጫቸው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገሮች ለሚወክሉ አምባሳደሮች የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት እና የአምባሳደርነት ሹመት ጥር 18 ቀን 2014 ዓ.ም መስጠታቸው አስታውሰው፣ አምባሳደሮቹ የተመደቡባቸውን ሀገራት እንደሚከተለው አቅርበዋል።

1. አምባሳደር ተፈራ ደርበው —ጃፓን
2. አምባሳደር ደሴ ዳልኬ—ደቡብ ኮሪያ
3. አምባሳደር ዶ/ር ስለሺ በቀለ—አሜሪካ
4. አምባሳደር ባጫ ደበሌ__ኬንያ
5. አምባሳደር ሀሰን ኢብራሂም–ግብፅ
6. አምባሳደር ዳባ ደበሌ –ሩዋንዳ
7. አምባሳደር ጀማል በከር–ፖኪሲታን
8. አምባሳደር ፈይሰል አሊይ__ኳታር
9. አምባሳደር ኢሳያስ ጎታ—ሞሮኮ
10. አምባሳደር ፀጋአብ ክበበው–አውስትራሊያ
11. አምባሳደር ምህረተአብ ሙሉጌታ—ስዊዲን
12. አምባሳደር ፍቃዱ በየነ–ኤርትራ
ተቀማጭነታቸው በኢትዮጵያ ሆኖ በተለያዩ ሀገሮች የተሾሙ አምባሳደሮች፦
13. አምባሳደር ጣፋ ቱሉ–ብራዚል
14. አምባሳደር ዶ/ር ገነት ተሾመ–ኩባ
15. አምባሳደር ሽታዬ ምናለ– ኮትዲቯር
16. እምባሳደር ፕሮፌሰር ፍቃዱ በየነ-ኢንዶኔዥያ
17. አምባሳደር ረሻድ መሀመድ– ዝምባብዌ
በቆንስል ጅነራልነት የተመደቡ:
18. አምባሳደር አንተነህ ታሪኩን -ገዳሪፍ
19. አምባሳደርአክሊሉ ከበደ–ዱባይ
20. አምባሳደር ሰይድ መሐመድ-ሀርጌሳ
21. አምባሳደር አወል ወግሪስ–ባህሬን
በምክትል የሚሲዮን መሪነት፦
22. አምባሳደር አሳየ አለማየሁ–ጋና
23. አምባሳደር ኃይላይ ብርሃነ–ጀርመን
24. አምባሳደር ብዙነሽ መሠረት–ህንድ
25. አምባሳደር ዮሴፍ ካሳዬ–ኒው ዮርክ
26. አምባሳደር ዘላለም ብርሃን–ዋሽንግተን
27. አምባሳደር ፍርቱና ዲባኮ– ቤልጅየም
28. አምባሳደር ወርቃለማሁ ደሰታ –ኬንያ
29. አምባሳደር ውብሸት ደምሴ–እንግሊዝ
30. አምባሳደር ሙሉጌታ ከሊል–ፓኪስታን
መመደባቸውን ገልጸዋል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.