Fana: At a Speed of Life!

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 234 ተማሪዎችን አስመረቀ።

ተማሪዎቹ መስከረም 22/2014 ዓ.ም መመረቅ የነበረባቸው ቢሆንም በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ ምክንያት ትምህርታቸው ተስተጓጉሎና የመመረቂያ ጊዜያቸው ተራዝሞ እንደነበር ተመላክቷል።

ተማሪዎቹ ትምህርት ሚኒስቴር ባደረገው ምደባ መሠረት የቀራቸውን ትምህርት በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ማጠናቀቃቸውን አሚኮ ዘግቧል።

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.