Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢትዮ-ኬንያ ወዳጅነት ማህበር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢትዮ-ኬንያ ወዳጅነት ማህበር የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸውን በኬኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የናይሮቢ ቅርንጫፍ እና የኢትዮ-ኬኒያ ወዳጅነት ማህበር የመግባቢያ ስምምነት ዛሬ መፈራረማቸውን በኬኒያ ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.