Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የካፍ ጉባዔ በኢትዮጵያ መካሄዱ ለእግር ኳሱ መነቃቃት ይፈጥራል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በኢትዮጵያ መካሄዱ ለሀገራችን እግር ኳስ መነቃቃት ይፈጥራል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ 46ኛው የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። አቶ ተመስገን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ 46ኛው የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በኢትዮጵያ መካሄዱ ለሀገራችን እግር ኳስ መነቃቃትን ይፈጥራል ብለዋል፡፡ አፍሪካን በዓለም ዐደባባይ ያደመቁ የእግር ኳስ…
Read More...

የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ቀጥለው ሲደረጉ ሪያል ማድሪድ ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 1 ሠዓት ከ45 ላይ ኤሲሚላን ከቤልጂየሙ ክለብ ብሩዥ እንዲሁም የፈረንሳዩ ሞናኮ ከሰርቢያው ሬድ ስታር ቤልግሬድ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ በሌላ የጨዋታ መርሐ-ግብር ምሽት 4…

የካፍ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በስብስባው ላይ የካፍ ፕሬዚዳንት እና የኮሚቴው ሰብሳቢ ፓትሪስ ሞትሴፔን፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጅራ እንዲሁም ጨምሮ ሌሎች የኮሚቴው አባላት ተገኝተዋል፡፡ በተመሳሳይ የሴካፋ አባል…

በቶሮንቶ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ ቶሮንቶ በተካሄደ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸንፈዋል፡፡ አትሌት ዋጋነሽ መካሻ በቶሮንቶ ሴቶች ማራቶን ርቀቱን 2 ሰዓት 20 ደቂቃ ከ44 ሰከንድ በማጠናቀቅ ቀዳሚ ሆናለች፡፡ በተመሳሳይ በወንዶች ቶሮንቶ ማራቶን ውድድር አትሌት ሙሉጌታ አሰፋ አሸንፏል፡፡…

ማቼስተር ሲቲ ዎልቭስን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ሞሊኒክስ ስታዲየም አቅንቶ ከዎልቭስ ጋር ጨዋታውን ያደረገው ማንቼስተር ሲቲ 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ በጨዋታው ዎልቭስን ቀዳሚ ያደረገችውን ግብ ኖርዌጂያኑ ስትራንድ ላርሰን ሲያስቆጥር÷ የውኃ ሰማያዊዮቹን ግቦች ክሮሽያዊው ጆስኮ ግቫርዲዮል እና ጆን ስቶንስ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሜዳ ቴኒስ የታዳጊ ወንዶች ጥንድ ውድድር ጃፓንና ሕንድን አሸንፋ ወርቅ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ የሜዳ ቴኒስ የታዳጊ ወንዶች ጥንድ ውድድር ኢትዮጵያ ጃፓን እና ሕንድን በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች፡፡ ይህ ውድድር በዘርፉ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የወርቅ ሜዳሊያ ያገኘችበት መሆኑም ተገልጿል፡፡ በውድድሩም ዳዊት ሸለመ እና ዳዊት ፍስሐ 64/25 እና 10/5 በሆነ ውጤት ማሸነፋቸውን የባህልና ስፖርት…

በአካል፣ በመንፈስ እና ሥነ-ልቦና ብቁ  ዜጋ ለማፍራት ያለመ ንቅናቄ ማስጀመሪያ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአካል፣ በመንፈስ እና ሥነ-ልቦና ብቁ እንዲሁም ባለራዕይ ጀግና ዜጋ ለመገንባት ከፍተኛ ሚና እንዳለው የተነገረለት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በወዳጅነት ዐደባባይ ተካሂዷል፡፡ የንቅናቄውን ማስጀመሪያ ያዘጋጁት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ፣ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ እና ሄኖክ ኪዳነወልድ ስፖርት…