ስፓርት
2ኛው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በድሬዳዋ ስታዲየም እንደሚካሄድ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በድሬዳዋ ከተማ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር አስታውቋል፡፡
የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ውድድር በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሲካሄድ መቆየቱ የሚታወስ ነው፡፡
ከ16ኛ ሳምንት ጀምሮ የሚካሄዱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ 2ኛ ዙር ጨዋታዎች ደግሞ ከየካቲት 21ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በድሬዳዋ ከተማ ድሬዳዋ ስታዲየም እንደሚደረጉ ተገልጿል፡፡
የውድድሩ መርሐ…
Read More...
ዮሴፍ ገብረወልድ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኖ ተሾሟል፡፡
ቡድኑ በጋና አስተናጋጅነት በሚካሄው የአፍሪካ ጨዋታዎች ውድድር ላይ ተሳታፊ መሆኑ ይታወቃል።
ለዚህም ከየካቲት 29 ቀን ጀምሮ ለሚካሄው ውድድርም ቡድኑን እንዲያዘጋጅ አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ መሾሙን የኢትዮጵያ እግር…
የኮትዲቯር ብሔራዊ ቡድን በፕሬዚዳንት አላሳን ኦታራ እውቅናና ሽልማት ተበረከተለት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮኑ የኮትዲቯር ብሔራዊ ቡድን በሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አላሳን ኦታራ እውቅናና ሽልማት ተብርክቶለታል፡፡
ዝሆኖቹ ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ በአቢጃን ጎዳናዎች ላይ የአፍሪካን ዋንጫ በመያዝ ለብሔራዊ ቡድኑ ደጋፊዎች እና ለሀገሪቱ ዜጎች የክብር ዋንጫውን በተለያዩ የትርዒት ሰልፎች አሳይተዋል፡፡
ከሻምፒዮኖቹ…
የሸገር ደርቢ ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ በዱባይ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ዱባይ ከተማ እንደሚካሄድ ክለቦቹ አስታውቀዋል፡፡
የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ክለቦች በሰጡት መግለጫ ÷በመጪው የካቲት 16 ቀን 2016 ዓ.ም በዱባይ ከተማ ጨዋታቸውን እንደሚያካሂዱ ገልጸዋል፡፡
የሁለቱ ክለቦች የስፖርት…
ሰባስቲያን ሃለር – ካንሰርን ድል ከመንሳት እስከ አፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮንነት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮትዲቯሩ አጥቂ ሰባስቲያን ሃለር ከካንሰር ሕመም በማገገም ሀገሩ የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮን እንድትሆን የአንበሳውን ድርሻ ተወጥቷል፡፡
የቀድሞው የአያክስ እና ዌስትሃም አጥቂ ሰባስቲያን ሃለር የጀርመኑን ክለብ ቦርሺያ ዶርትሙንድ ከተቀላቀለ በኋላ በፈረንጆቹ ሐምሌ ወር 2022 የቴስቲኩላር ካንሰር ሕመም አጋጥሞት ነበር፡፡…
አርሰናል ዌስት ሀምን 6 ለ 0 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ24ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ዌስት ሀምን 6 ለ0 አሸንፏል፡፡
ጎሎችንም÷ ሳሊባ፣ ሳካ (2)፣ ማጋሊሽ፣ ትሮሳርድ እና ራይስ አስቆጥረዋል፡፡
ኳስን ተቆጣጥሮ በመጫወት አርሰናል ብልጫ ወስዷል፡፡
የጨዋታውን ውጤት ተከትሎም አርሰናል በ52 ነጥብ 3ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን÷ ከፕሪሚየር ሊጉ መሪ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ14ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወላይታ ድቻ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
9፡00 ሠዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ÷ የቅዱስ ጊዮርጊስን ጎል ሞሰስ አዶ እንዲሁም የወላይታ ድቻን ግብ ቢኒያም ፍቅሬ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡
12:00 ሠዓት ላይ የተካሄደው የኢትዮጵያ መድን እና ወልቂጤ…