ስፓርት
በዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያ በ14 አትሌቶች ትወከላለች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስኮትላንድ በሚካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያ በሥድስት ወንድ እና በስምንት ሴት አትሌቶች ትወከላለች፡፡
በዚህም መሰረት በሴቶች 800 ሜትር አትሌት ሀብታም ዓለሙ፣ ጽጌ ዱጉማ ሲካፈሉ ወርቅነሽ መሰለ በተጠባባቂነት ተይዛለች።
እንዲሁም በ1 ሺህ 500 ሜትር አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ፣ ድርቤ ወልተጂ እና ብርቄ ኃየሎም ይሳተፋሉ፡፡
ለምለም ኃይሉ፣ ጉዳፍ ፀጋይ እና ሒሩት መሸሻ በ3 ሺህ ሜትር ኢትዮጵያን ሲወክሉ÷ መልክናት ውዱ በተጠባባቂነት ተይዛለች።
በወንዶች 3 ሺህ…
Read More...
በወጣት ሴት 6 ኪሎ ሜትር ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና በወጣት ሴት 6 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡
6ኛው የአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ውድድር በቱኒዚያ ሃማማት መካሄድ ጀምሯል፡፡
ዛሬ በተካሄደው የወጣት ሴት 6 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድርም÷ ሮቤ ዳዲ 1ኛ፣ የኔነሽ ሽመክት 2ኛ እንዲሁም ትነበብ አስረስ 3ኛ ደረጃን…
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው ተሸነፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው ፉልሃምን ያስተናገደው ማንቸስተር ዩናይትድ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸነፈ።
በሳምንቱ ሌሎች ጨዋታዎች አስቶንቪላ ኖቲንግሃም ፎረስትን 4 ለ 2፣ ክሪስታል ፓላስ በርንሌይን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።
ኤቨርተንና ብራይተን ሆቭ አልቢዮንን 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት…
የኦሎምፒክ ችቦ የማብራት ንቅናቄ በሰመራ ከተማ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ) የኦሎምፒክ ችቦ የማብራት ንቅናቄ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ተካሄደ።
በመጪው ሀምሌ ወር የሚካሄደውን የፓሪስ ኦሎምፒክ ምክንያት በማድረግ ሀገራዊ የኦሎምፒክ ችቦ ማብራት ንቅናቄ መጀመሩ ይታወቃል።
መቀሌን መነሻ በማድረግ የተጀመረው ሀገራዊ ንቅናቄ በአፋር ክልል በሰመራ ከተማ በሲምፖዚየምና…
6ኛው የአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ውድድር በመጪው እሑድ መካሄድ ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ውድድር በመጪው እሑድ በቱኒዚያ ሃማማት መካሄድ ይጀምራል፡፡
ውድድሩ ለአራት ዓመታት ተቋርጦ የቆየ ሲሆን÷ ለስድተኛ ጊዜ በቱኒዚያ ሃማማት ከተማ ከፈረንጆቹ የካቲት 25 ቀን ጀምሮ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡
በሻምፒዮናው ኢትዮጵያ በ14 ሴት እና በ14 ወንድ በአጠቃላይ በ28 አትሌቶች…
ኢትዮጵያ ሁለት የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ውድድሮችን እንድታስተናግድ ተመረጠች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሁለት የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ውድድሮችን እንድታስተናግድ በምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ እግር ኳስ ማህበር ተመርጣለች፡፡
የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ እግር ኳስ ማህበራት ምክር ቤት ዛሬ በኬኒያ ባደረገው ጉባኤ ነው ኢትዮጵያ ውድድሮችን እንድታስተናግድ መመረጧን ያስታወቀው፡፡
በዚህም መሰረት…
የ2ኛ ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብርና የውድድር ሜዳዎች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለተኛ ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር መርሐ-ግብርና የመጫዎቻ ሜዳዎች ይፋ ተደርገዋል፡፡
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛው ዙር ውድድር በድሬደዋ ስታዲየም የካቲት 21 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚጀምር መገለፁ ይታወቃል።
በዚሁ መሠረት ከ16ኛ እስከ 22ኛ ሳምንት ያሉ ጨዋታዎች በድሬዳዋ ስታዲየም እና…