ስፓርት
የፓሪስ የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የመክፈቻ ስነ ስርዓት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በፓሪስ መካሄድ የሚጀምረው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የመክፈቻ ስነ ስርዓት መካሄድ ጀምሯል።
የኦሊምፒክ መክፈቻ ስነ ስርዓቱ በውድድሩ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከስታዲየም ውጪ በሴይን ወንዝ ላይ የመርከብ ጉዞ በማድረግ ነው እየተካሄደ የሚገኘው።
የዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ መረጃ እንደሚያመለክተው ከ203 ሀገራት የተወጣጡ 10 ሺህ 500 አትሌቶች በ32 የስፖርት አይነቶች ይወዳደራሉ።
ከሀገራቱ በተጨማሪ በዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ጥላ ስር ገለልተኛ አትሌቶችና የኦሊምፒክ የስደተኞች…
Read More...
ኢትዮጵያ በፓሪስ ኦሊምፒክ በቦክስ ስፖርት አትሳተፍም
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024ቱ የፓሪስ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ በቦክስ ስፖርት እንደማትሳተፍ የኦሊምፒክ አዘጋጆች ቦክስ ዩኒት አስታወቀ፡፡
በፓሪስ ኦሊምፒክ የማጣሪያ ውድድር ላይ ያሸነፈው ናይጄሪያዊው ቦክሰኛ ኦሞሎ ዶላፓ ባጋጠመው የጉልበት ጉዳት ምክንያት ለፓሪሱ ኦሊሚፒክ አለመድረሱን ተከትሎ ለኢትዮጵያዊው ቦክሰኛ ፍቅረማሪያም ያደሳ ጥሪ ቀርቦለት…
የ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ ዛሬ በይፋ ይከፈታል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ ዛሬ ምሽት ከ2 ሠዓት ከ30 ጀምሮ “ባልተለመደ ሁኔታ” በተባለለት የተለያዩ ዝግጅቶች በፓሪስ ይከፈታል፡፡
ኢትዮጵያን የሚወክለው የመጀመሪያው የአትሌቲክስ ልዑክ ትናንት ፓሪስ መግባቱ ይታወቃል፡፡
የዛሬው የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓትም ባልተለመደ መልኩ ከስታዲየም ውጭ ሰሜናዊ ፈረንሳይን በሚያካልለው…
ሚሲዮኑና ዳያስፖራው ለኦሊምፒክ ቡድን አስፈላጊውን የሞራል ድጋፍ ጋር ያደርጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ የኢትዮጵያ ሚሲዮን እና ዳያስፖራው ለኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን አስፈላጊውን የሞራል ድጋፍ ጋር ያደርጋል ተባለ።
በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ የሚሳተፈው የመጀመሪያው ዙር የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን ፓሪስ ከተማ ገብቷል፡፡
40 አባላት ያሉት የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ልዑክ ዛሬ ማለዳ ፈረንሳይ ፓሪስ ሲገባ በፈረንሳይ…
የካፍ የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፍ የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የ2023 የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡
በዚሁ መሠረት÷ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኬንያ ፖሊስ ቡሌትስ፣ ዬ ጆይንት፣ ዋሪየርስ ኩዊንስ እና ራየን ስፖርት ውሜንስ ጋር በምድብ አንድ ተደልድሏል፡፡
እንዲሁም ሲምባ ኩዊንስ፣…
በፓሪስ ኦሊምፒክ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ሽኝት እየተደረገለት ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ በሚካሄደው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በብሔራዊ ቤተ-መንግስት ሽኝት እየተደረገለት ይገኛል።
በሽኝት መርሐ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት…
ለመቻል ስፖርት ክለብ 1 ቢሊየን ብር መሰብሰቡ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ"መቻል ለኢትዮጵያ" ንቅናቄ ለመቻል ስፖርት ክለብ 1 ቢሊየን ብር መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡
ለንቅናቄው ከታቀደው መርሐ ግብር 99 በመቶው የሚሆነውን ማሳካት እንደተቻለም ተጠቁሟል።
የመቻል ስፖርት ክለብ ቦርድ ሰብሳቢ ሰይፈ ጌታሁን (ዶ/ር) ÷የመቻል ለኢትዮጵያ ንቅናቄ በታቀደለት መርሐ-ግብር መካሄዱን አውስተው…