Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት አንድ ጨዋታ መቐለ ላይ ተካሂዷል። በትግራይ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 1 ለ 0 አሸንፏል። ለመቐለ 70 እንደርታ አማኑኤል ገብረሚካኤል የማሸነፊያ ጎሏን አስቆጥሯል። ውጤቱን ተከትሎም ወልዋሎና መቐለ 70 እንደርታ ሊጉን በእኩል 10 ነጥብ በጎል ክፍያ ተበላልጠው ይመሩታል።
Read More...

ሀገራዊ የስፖርት ማሻሻያ የንቅናቄና ግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ በክልል ደረጃ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገራዊ የስፖርት ማሻሻያ የንቅናቄና ግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ በክልል ደረጃ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩ እስከ ጥር 5 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ሲሆን፥ በየደረጃዉ የሚገኙ የስፖርት አመራሮች፣ ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላት ይሳተፉበታል። በሀገራዊ የስፖርት ማሻሻያው ላይ በአዳማ ከተማ የኦሮሚያ ክልል ስፖርት…

የኢትዮጵያ ሞተር ስፖርት ማህበር ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 46 ታዳጊዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሞተር ስፖርት ማህበር በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በሞተር ስፖርት ውድድር ያሰለጠናቸውን 46 ታዳጊዎች አስመረቀ።   ማህበሩ በሁለት ዙር 60 ታዳጊ ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለሁለት ተከታታይ ወራት ሲያሰለጥን የቆየ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 46ቱን ለምረቃ አብቅቷል።   ከተመራቂዎቹ መካከል አስሩ…

በፕሪምየር ሊጉ ወልቂጤ ፣ ጅማ አባ ጅፋርና ሲዳማ ቡና ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት በዛሬው ዕለት ስድስት ጨዋታዎችን በክልል ከተማዎች አስተናግዷል፡፡ በዚህም ወደ ጅማ ያቀናው ቅዱስ ጊዮርጊስ በጅማ አባ ጅፋር 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ የጅማ አባ ጅፋርን የማሸነፊያ ግቦች ብዙዓየሁ እንደሻው በ13ኛው ደቂቃ እና አምረላ ደልታታ በ80ኛው ደቂቃ ላይ ሲያስቆጥሩ…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 6 ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሰ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ እና ነገ ቀጥለው ይካሄዳሉ። በዛሬው እለት ስድስት ጨዋታዎች የሚካሄዱ ሲሆን፥ ሁሉም ጨዋታዎች በክልል ከተሞች የሚደረጉ ይሆናል። በዚህም ወላይታ ዲቻ ከወልቂጤ ከተማ፣ ስሹል ሽረ ከአዳማ ከተማ እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና ይገናኛሉ። ከዚህ ባለፈም…

አቶ ቢኒያም ምሩፅ ይፍጠር የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ቢኒያም ምሩፅ ይፍጠር የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በትናነትናው እለት ፌዴሬሽኑን ለ4 ዓመታት የሚመራውን የፕሬዚዳንት ምርጫ ማካሄዱን የአዲስ አበባ ሰፖርት ኮሚሽን መረጃ ያመለክታል። በፌዴሬሽኑ በፕሬዚዳንትነት ለመወዳደር 4 ዕጩዎች ቀርበው…

ከ20 ዓመት በታች የፕሪሚየር ሊግ ክለብ አሰልጣኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 16፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለኢትዮጵያ 20ዓመት በታች የፕሪሚየር ሊግ እግር ኳስ ውድድር  አሰልጣኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና መስጠቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ከታህሳስ 14 እስከ 16 የቆየው ስልጠና የፌዴሬሽኑ ቴክኒክ እና ልማት ዳይሬክቶሬት መስጠቱ ታውቋል፡፡ በሀገር ውስጥ ኢንስትራክተሮች የተሰጠው ስልጠና በንደፈ ሀሳብና…