ስፓርት
የኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ሽልማት ተከናወነ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ውድድር የእውቅና ሥነ-ስርዓት ተከናውኗል፡፡
በመርሐ-ግብሩ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት እና የካፍ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ኢሳያስ ጅራ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ባሕሩ ጥላሁን፣ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት፣ የውድድር ኮሚቴ አመራሮች፣ ዕጩዎች እና ተሸላሚዎች፣ የሚዲያ አካላት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
የ2016 የውድድር ዘመን…
Read More...
በ800 ሜትር ሴቶች ማጣሪያ አትሌት ፅጌ ዱጉማና ወርቅነሽ መሰለ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አለፉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ በ800 ሜትር ሴቶች ማጣሪያ አትሌት ፅጌ ዱጉማና ወርቅነሽ መሰለ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፈዋል፡፡
ምሽት 2 ሠዓት ከ45 ላይ 800 ሜትር የሴቶች ማጣሪያ ውድድር ተካሂዷል፡፡
በዚህም በምድብ ሁለት አትሌት ወርቅነሽ መሰለ 1፡58.07 እንዲሁም በምድብ ሶስት አትሌት ፅጌ…
በ5 ሺህ ሜትር ሴቶች ማጣሪያ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ እጅጋየሁ ታዬና መዲና ኢሳ ለፍፃሜ አለፉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሎምፒክ 5 ሺህ ሜትር ሴቶች ማጣሪያ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ እጅጋየሁ ታዬና መዲና ኢሳ ለፍፃሜ አልፈዋል፡፡
ምሽት 1 ሠዓት ከ10 ላይ በ5 ሺህ ሜትር ሴቶች ማጣሪያ ተካሂዷል፡፡
በዚህም በምድብ አንድ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ 14፡57፡84፣ አትሌት እጅጋየሁ ታዬ 14፡57፡97 በሆነ ሰዓት በመግባት ለፍፃሜው ማለፋቸውን…
በ1 ሺህ 500 የወንዶች ማጣሪያ ውድድር ኤርሚያስ ግርማና ሳሙኤል ተፈራ ወደ ግማሽ ፍጻሜ አለፉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው ኦሊምፒክ ጨዋታዎች የ1 ሺህ 500 ሜትር የወንዶች ማጣሪያ ውድድር ኤርሚያስ ግርማ እና ሳሙኤል ተፈራ ወደ ግማሽ ፍጻሜ አልፈዋል፡፡
በምድብ ሁለት የተወዳደረው ኤርሚያስ 3 ደቂቃ ከ35 ሴኮንድ ከ21 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ነው ውድድሩን በቀዳሚነት በማጠናቀቅ ለግማሽ ፍፃሜ የበቃው፡፡
በተመሳሳይ በምድብ ሶስት…
ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት የ10 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ፍጻሜ ዛሬ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት የ10 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ፍጻሜ ዛሬ ይካሄዳል፡፡
የ10 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ፍጻሜ ከምሽቱ 4 ሠዓት ከ 20 ላይ እንደሚካሄድ የወጣው መርሐ-ግብር ያመላክታል፡፡
የማሸነፍ ቅድመ ግምት የተሰጣት ኢትዮጵያም በፍጻሜው በአትሌት ሰለሞን ባረጋ፣ ዮሚፍ ቀጄልቻ እና…
ዩናይትድ የቅድመ ውድድር ዝግጅቶች ላይ ወሳኝ ተጫዋቾቹ ከሜዳ የሚያርቃቸውን ጉዳት አስተናገዱ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማንቼስተር ዩናይትድ አዲሱ ፈራሚ ሌኒ ዮሮ እና ራስመስ ሆይለንድ እና ሌሎች ተጫዋቾቹ ረዘም ላለ ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቁ ተነግሯል።
ከፈረንሳይ ክለብ ሊል በ58 ነጥብ 9 ሚሊየን ዩሮ ማንቼስተር ዩናይትድን የተቀላቀለው ሌኒ ዮሮ ክለቡ ከአርሰናል ጋር በነበረው የወዳጅነት ጨዋታ ባጋጠመው ጉዳት ለሶስት ወራት ከሜዳ እንደሚርቅ…
በ20 ኪሎ ሜትር እርምጃ ውድድር ኢትዮጵያ 6ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው ኦሊምፒክ በ20 ኪሎ ሜትር እርምጃ ወንዶች ውድድር ምስጋናው ዋቁማ ስድስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀ።
በውድድሩ ኢኳዶር ስታሸንፍ፣ የብራዚልና የስፔን አትሌቶች ሁለተኛ እና ሶስተኛ በመሆን ተከታትለው ገብተዋል።
አትሌት ምስጋናው ዋቁማ 1 ሰዓት ከ19 ደቂቃ ከ31 ሴኮንድ…