ስፓርት
6ኛው የብዙሃን ስፖርት በመስቀል አደባባይ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስድስተኛው ዙር የብዙሃን ስፖርት መርሃ-ግብር ዛሬ በመስቀል አደባባይ ተካሂዷል።
አካላዊ እንቅስቃሴ ማድረግን ባህል ያደረገ ከተማ እና ህብረተሰብ መፍጠርን ዓላማ ባደረገው በዚህ ሁነት በሺዎች የሚቆጠሩ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል።
የዛሬውም የብዙሃን ስፖርት መርሃ ግብር ለአዲስ አበባ አረንጓዴነት የድርሻዬን እወጣለሁ በሚል መሪ ቃል ነው የተከናወነው።
እንደ አዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን መረጃ በከተማዋ በስልሳ ስድስት የመንግስት ትምህርት ቤቶች የማህበረሰብ አቀፍ የአካል…
Read More...
በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና፣ ፋሲል ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ተደርገዋል።
አዲስ አበባ ላይ ሃዲያ ሆሳዕናን ያስተናገደው ኢትዮጵያ ቡና በሰፊ የጎል ልዩነት አሸንፏል።
ቡናማዎቹ ጨዋታውን 5 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
በሌሎች ጨዋታዎች ደግሞ አዳማ ከተማ ከጅማ አባ ጅፋር እንዲሁም…
ጋና በሁሉም ደረጃ የሚገኙ የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኞችን አሰናበተች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋና እግር ኳስ ማህበር በሁሉም ደረጃ የሚገኙ የብሄራዊ ቡድን የአሰልጣኝ አባላት ማሰናበቱን አስታወቀ።
ማህበሩ የወንዶችና የሴቶች ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ እና ረዳቶቻቸውን ከስራ ማሰናበቱን አስታውቋል።
ስንበቱ በሁለቱም ጾታዎች የታዳጊ፣ ወጣትና ዋናውን ቡድን አሰልጣኞችና ረዳቶቻቸውን ያካተተ ነው።
ማህበሩ…
በአሰላ አረንጓዴ ስታዲየም የሚካሄደው የኢትዮጵያ ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና እንደቀጠለ ነው
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአሰላ አረንጓዴ ስታዲየም የሚካሄደው የኢትዮጵያ ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና እንደቀጠለ ነው፡፡
በርካታ ታዳጊ አትሌቶች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከታህሳስ 20 2012 ዓ.ም ጀምሮ በአሰላ አረንጓዴ ስታዲየም በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡
እስካሁን በተደረጉ ውድድሮች በአሎሎ ውርወራ፣ በዲስከስስ…
የአዲስ አበባ የብሄራዊ ስታዲየም ሁለተኛው ምዕራፍ ግንባታ በቅርቡ እንደሚጀመር ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስራው ከ4 ዓመት በፊት የተጀመረው በኢትዮጵያ ግዙፍ የተባለውና በአዲስ አበባ እየተገነባ ያለው ብሄራዊ ስታዲየም የመጀመሪያው ምእራፍ የግንባታ ተጠናቆ፤ ሁለተኛ ምእራፍ ሥራ በቅርቡ እንደሚጀምር ተገለፀ።
በአዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ በቻይናው ስቴት ኮንስትራክሽን ኢንጂነሪንግ ኩባንያ እየተገነባ ያለው ስታዲየም…
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት አንድ ጨዋታ መቐለ ላይ ተካሂዷል።
በትግራይ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 1 ለ 0 አሸንፏል።
ለመቐለ 70 እንደርታ አማኑኤል ገብረሚካኤል የማሸነፊያ ጎሏን አስቆጥሯል።
ውጤቱን ተከትሎም ወልዋሎና መቐለ 70 እንደርታ ሊጉን…
ሀገራዊ የስፖርት ማሻሻያ የንቅናቄና ግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ በክልል ደረጃ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገራዊ የስፖርት ማሻሻያ የንቅናቄና ግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ በክልል ደረጃ እየተካሄደ ይገኛል።
መድረኩ እስከ ጥር 5 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ሲሆን፥ በየደረጃዉ የሚገኙ የስፖርት አመራሮች፣ ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላት ይሳተፉበታል።
በሀገራዊ የስፖርት ማሻሻያው ላይ በአዳማ ከተማ የኦሮሚያ ክልል ስፖርት…