Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ሃዋሳ ከተማ እና ስሑል ሽረ ከአሰልጣኞቻቸው ጋር ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁለቱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቡድኖች ሃዋሳ ከተማ እና ስሑል ሽረ ከአሰልጣኞቻቸው ጋር ተለያይተዋል። የሃዋሳ ከተማ ቦርድ የቡድኑን የቀድሞ አሰልጣኝ አዲሴ ካሳን በማንሳት ብርሃኑ ወርቁን በጊዚያዊ አሰልጣኝነት መሾሙን ከሶከር ኢትዮጵያ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። አሰልጣኝ አዲሴ ካሳ ቡድኑ በፕሪሚየር ሊጉ 15ተኛ ሳምንት ከፋሲል ከነማን አስተናግዶ 3 ለ 2 ካሸነፈ በኋላ ለሳምንት ወደ ቡድኑ እንዳልተመለሱ ተጠቁሟል። ይህን ተከትሎም ቦርዱ ባደረገው ስብሰባ አሰልጣኙን በማሰናበት…
Read More...

ቀነኒሳ በቀለ የለንደን ቫይታሊቲ ቢግ ግማሽ ማራቶን ውድድርን ክብረ ወሰን በመስበር አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በለንደን የተካሄደውን የቫይታሊቲ ቢግ ግማሽ ማራቶን ውድድርN ክብረ ወሰን በመስበር አሸነፈ። ቀነኒሳ በዛሬው እለት በብሪታኒያዋ ለንደን ከተማ የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር 1 ሰዓት 00 ደቂቃ 22 ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት ውድድሩን በበላይነት አጠናቋል። በዚህም ቀነኒሳ በቀለ…

ብርሃኑ ለገሰ የቶክዮ ማራቶንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በጃፓን ቶክዮ በተካሄደው የማራቶን ውድደር ኢትዮጵያዊው ብርሃኑ ለገሰ አሸናፊ ሆነ።   ብርሃኑ ውድድሩን 2 ሰዓት ከአራት ደቂቃ ከ15 ሰከንድ በመጨረስ ነው አንደኛ ሆኖ ያጠናቀቀው።   በማራቶን ሩጫው 38 ሺህ ሰዎች ይሳተፋሉ ተብሎ ቀድሞ እቅድ ቢያዝም በኮሮናቫይረስ ምክንያት 200 ሰዎች…

የአድዋ ድል በአልን ምክንያት በማድረግ በደብረ ብርሃን የ8 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 124ኛውን የአድዋ ድል በአልን ምክንያት በማድረግ በደብረ ብርሃን ከተማ የ8 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ። በአትሌት ፋንቱ ሚጌሶ በተዘጋጀው የጎዳና ላይ ሩጫ ላይ ከተለያዩ ክለቦች የመጡ አትሌቶችና የከተማዋ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል። ውድድሩን የኢትዮጵያ ስፓርት አካዳሚ ዴይሬክተር አቶ አንበሳው እንየውና የኢትዮጵያ…

የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ቡድን እገዳው ተነሳለት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ክለብ ላይ ጥሎት የነበረውን እገዳ ማንሳቱን አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ ባለፈው ዓመት ክለቡን ካገለገሉት ስምንት ተጫዋቾች የደሞዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ የፍትህ አካል ያስተላለፈውን ውሳኔ በተሰጣቸው ጊዜ መሰረት ባለመፈፀማቸው ቡድኑን ከማንኛውም ውድድር ማገዱ…

የዩሮፓ ሊግ ሁለተኛ ዙር ጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዩሮፓ ሊግ ሁለተኛ ዙር የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሆኗል። በዚህ መሰረት ኢስታንቡል ባሻክሺር ከ ኮፐን ሀገን ኦሎምፒያኮስ ከ ወልቨርሀፕተን ወንደረርስ ሬንጀርስ ከ ባየር ሌቨርኩዘን ዎልፍበርግ ከሻካታር ዶኔስክ ኢንተር ሚላን ከ ጌታፌ ሲቪያ ከ ሮማ ላስክ ከ ማንቸስተር ዩናይትድ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር የካቲት 28 ቀን ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2ኛ ዙር የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የሚጀመሩበትን ጊዜ አስታውቋል። በዚህ መሰረት የሁለተኛው ዙር የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የካቲት 28 ቀን 2012 ዓ.ም እንደሚጀመሩ ፌዴሬሽኑ ለክለቦቹ በላከው ደብዳቤ አሳውቋል። 15 ጨዋታዎችን ባስተናገደው የፕሪሚየር ሊጉ የመጀመሪያ ዙር ውድድር ቅዱስ…