Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በቻምፒየንስ ሊጉ ባርሴሎና ጁቬንቱስን ከሜዳው ውጭ አሸንፎታል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች ምሽቱን ተካሄደዋል። ከምድብ አምስት እስከ ስምንት ባሉት ቡድኖች መካከል በተካሄደ ጨዋታ ታላላቆቹ ቡድኖች ድል ቀንቷቸዋል። በምድብ አምስት የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከሜዳው ውጭ ክራስኖዳርን 4 ለ 0 እንዲሁም ሲቪያ ሬኔስን 1 ለ 0 አሸንፈዋል። በምድብ ስድስት ቦሩሲያ ዶርትመንድን ዜኒትን 2 ለ 0 ሲያሸንፍ ክለብ ብሩጅ ከላዚዮ ያደረጉት ጨዋታ ደግሞ አንድ አቻ ተጠናቋል። ተጠባቂው ጨዋታ በምድብ ሰባት ጁቬንቱስን ከባርሴሎና…
Read More...

በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ባየር ሙኒክ ሲያሸንፍ ሪያል ማድሪድ አቻ ተለያይቷል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር የምድብ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት በተለያዩ ከተሞች ተካሄደዋል፡፡ በምድብ አንድ ከሜዳው ውጭ ከሎኮሞቲቭ ሞስኮ የተጫወተው ባየር ሙኒክ 2 ለ 1 ሲያሸንፍ አትሌቲኮ ማድሪድ ሳልዝበርግን 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡ በምድብ ሁለት የተደረጉ ጨዋታዎች ደግሞ በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል፡፡…

ሀዋሳ ከተማ ኤፍሬም አሻሞን አስፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስመር አጥቂው ኤፍሬም አሻሞ ከመቐለ 70 እንደርታ ወደ ሀዋሳ ከተማ በአንድ አመት ውል ተዘዋውሯል፡፡ በቀድሞ ተጫዋቹ ሙሉጌታ ምህረት የሚሰለጥነው ሃዋሳ ከኤፍሬም አሻሞ በተጨማሪም ከደቡብ ፖሊስ ተከላካዩ ዘነበ ከድር እና ግብ ጠባቂውን ዳግም ተፈራ (ቻቺ) በአዲስ ውል ፈርመው ውላቸው ፀድቋል፡፡ በተመመሳሳይ…

በወዳጅነት ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛምቢያ አቻው ተረታ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በወዳጅነት ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛምቢያ አቻው ለሁለተኛ ጊዜ ተሸነፈ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) እና የዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን (ቺፖሎፖሎዎቹ) በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ስታዲየም ለሁለተኛ ጊዜ የወዳጅነት ጨዋታ አድርገዋል። በጨዋታውም በዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን (ቺፖሎፖሎዎቹ)በቺፖሎፖሎዎቹ የ3ለ1…

የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን  21ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን  አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን  21ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን  አካሄደ። በጉባኤው የ2012 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም፣ የኦድት ሪፖርት፣ የ2013 በጀት አመት እቅድ እና በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂዷል። በቀረበው ሪፖርት እንደተመላከተው በዞን አምስት፣ በአፍሪካ ቮሊቦል ኮንፌዴሬሽን፣ በአለም አቀፍ ቮሊቦል…

በወዳጅነት ጨዋታ ዋልያዎቹ በዛምቢያ አቻቸው ተረቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ከዛምቢያ አቻው ጋር የወዳጅነት ጨዋታ አካሂደዋል። በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ኢትዮጵያ እስከ 86ኛው ደቂቃ ድረስ 2-1 ስትመራ ብትቆይም፤ ተቀይሮ የገባው አልበርት ካዋንዳ አከታትሎ ባስቆጠራቸው ጎሎች የዛምቢያ ብሄራዊ ቡድን 2ለ3 በሆነ ውጤት ጨዋታውን አሸንፎ ወጥቷል።…

አቶ ኤልያስ ሽኩር ከዓለም አቀፉ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤልያስ ሽኩር ከዓለም አቀፉ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ ፕሬዚዳንት ዊቶልድ ባንካ ጋር በቪድዮ ኮንፈረንስ ውይይት አካሂደዋል ። አቶ ኤሊያስ በውይይታቸው እንዳሉት ፀረ አበረታች ቅመሞች ስፖርቱን ከመጉዳት ባሻገር የሰው ልጅ የጤና ጠንቅ እየሆኑ መምጣታቸውን ተናግረዋል።…