Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በህንድ ዴልሂ የግማሽ ማራቶን ውድድር አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአለም የግማሽ ማራቶን የነሀስ ሜዳሊያ ተሸለሚዋ ያለምዘርፍ የኋላው የህንድ ዴልሂ ግማሽ ማራቶንን የቦታውን ሰአት በማሻሻል አሸነፈች። ኢትዮጵያዊቷ አትሌት የአለም ምዘርፍ የኃለው በ64:46 1ኛ በመውጣት ስታሸንፍ፣ አባበል የሻነው በ65:21 3ኛ፣ ፀሀይ ገመቹ በ67:16 5ኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቀዋል። በሩጫው ኬንያውያን አትሌቶች 2ኛ እና 4ኛ ወጥተዋል። በተመሳሳይ በወንዶች አትሌት አምደወርቅ ዋለልኝ በ58:53 የቦታውን ሰአት ሲያሻሽል፣ አንዱአምላክ…
Read More...

ዲያጎ ማራዶና በ60 አመቱ ህይወቱ አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው አንጋፋ የእግር ኳስ ተጫዋች ዲያጎ ማራዶና በ60 ዓመቱ ህይወቱ ማለፉ ተሰማ። በዓለም ላይ በድንቅ የእግር ኳስ ብቃቱ እና ብዙም ስኬታማ ባልነበረበት አሰልጣኝነት የሚታወቀው ዲያጎ ማራዶና በልብ ህመም ምክንያት ህይወቱ ማለፉን ቢቢሲ ዘግቧል። ማራዶና በድንገተኛ የልብ ህመም በመኖሪያ ቤቱ…

በሴካፋ ከ20 አመት በታች ውድድር ኢትዮጵያ የሱዳን አቻዋን ረታች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ከ20 አመታች ውድድር የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ድል ቀንቶታል፡፡ ዛሬ ከሱዳን አቻው ጋር የተጫወተው ቡድኑ 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በመጀመሪያው ጨዋታ ኢትዮጵያ በኬንያ 3 ለ 0 በሆነ ውጤት መሸነፏ ይታወሳል፡፡

የደቡብ ክልል መንግስት ለኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 15 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል መንግስት ለኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ የኦሊምፒክ ኮሚቴውና የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ሃላፊዎች ከደቡብ ክልል አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ላይ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳንና የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሄለን…

ሎዛ አበራ የቢቢሲ 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ውስጥ ተካታለች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሎዛ አበራ ዓለም ላይ በቢሲ ከተመረጡ 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷሆና ተመርጣለች፡፡ ቢቢሲ በዚህ አመት ለውጥን የሚመሩ እና ለውጥ የሚያመጡ 100 ሴቶችን በዓለም ዙሪያ የመረጠ ሲሆን ሎዛ አበራ በስፖርቱ ዘርፍ ከ100ዎቹ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች አንዷ ሆናለች፡፡ ቢቢሲ በዕውቀት፣ በአመራርነት፣ በፈጠራ እና በማንነት…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በኬንያ አቻው ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በኬንያ አቻው 3 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸነፈ፡፡ የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ /ሴካፋ/ ውድድር በታንዛኒያ አስተናጋጅነት በትናንትናው ዕለት ተጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከኬኒያ አቻው ጋር የመጀመሪያውን ጨዋታ አድርጎ 3 ለ 0 ተሸንፏል፡፡ ኢትዮጵያ…