Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

7ኛው የ 30 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ በቢሾፍቱ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 7ኛው የ 30 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ በቢሾፍቱ ከተማ ተካሄደ፡፡ በውድድሩ በወንዶች አትሌት ኃይለማርያም ኪሮስ ሲያሸንፍ ዴሬሳ ገለታ እና ሙስጠፋ ከድር ሁለተኛና ሦስተኛ በመሆን አጠናቀዋል፡፡ በሴቶች ገበያነሽ አየለ በአንደኛነት ስታጠናቅቅ ብርሃን ምህረቱና ንግስት ሙሉነህ ሁለተኛና ሦስተኛ በመሆን ውድድራቸውን ጨርሰዋል፡፡ ይህ የጎዳና ላይ ሩጫ ከኮቪድ ወዲህ የተካሄደ የመጀመሪያው ውድድር ነው። በውድድሩ ለሚሳተፉ አትሌቶች ነጻ የኮቪድ ምርመራ ተደርጎ ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው በህክምና…
Read More...

ጥሩነሽ ዲባባ ባለፉት 75 ዓመት ከታዩት ሴት አትሌቶች ታላቋ ተብላ በአትሌቲክስ ዊክሊ አንባቢያን ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያዊቷ ጥሩነሽ ዲባባ እና ጀማይካዊው ዩዜን ቦልት ባለፉት 75 ዓመት ከታዩት ሴት እና ወንድ አትሌቶች መካከል ታላቆቹ ተብለው በአትሌቲክስ ዊክሊ አንባቢያን ተመረጡ። 75ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው አትሌቲክስ ዊክሊ ለአንባቢያኑ ”ለእናንተ ታላላቅ አትሌቶች እነማን ናቸው?” የሚል ጥያቄን…

የአፍሪካ ብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ እሁድ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካን ኦሊምፒክ ስፖርቶች በበላይነት የሚመራው የአፍሪካ ብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር (አኖካ) አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን የፊታችን እሁድ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ያካሂዳል፡፡ ጉባኤው በአህጉሩ የኦሊምፒክ ስፖርቶች ዙሪያ አስፈላጊ ናቸው በሚባሉ ጉዳይች ላይ ይወያያል፡፡ አኖካ ከወራት በፊት…

አቶ ኤሊያስ ሽኩር ከአኖካ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ክቡር አቶ ኤሊያስ ሽኩር ከአፍሪካ የኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር( አኖካ )ፕሬዚዳንት ሚስተር ሙስጠፋ ባራፍን ጋር ተወያይተዋል። አቶ ኤሊያስ ከፕሬዚዳንቱ ጋር ባደረጉት ውይይትም ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ስፖርት ልማት እና እድገት ግንባር ቀደም ሚና እየተጫወተች መሆኑን እና ወደፊትም ይህን…

ሴኔጋላዊው አማካይ ፓፓ ቦባ ዲዮፕ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴኔጋላዊው አማካይ ፓፓ ቦባ ዲዮፕ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ዲዮፕ በ42 አመቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ቢቢሲ ዘግቧል። አማካዩ ረዘም ላለ ጊዜ በነበረበት በሽታ ምክንያት ህይወቱ ማለፉም ነው የተሰማው። ቦባ ዲዮፕ በፈረንጆቹ 2002 የዓለም ዋንጫ የማይረሳ ጊዜ ያሳለፈው የሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን አባልና ከወሳኝ…