Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኢትዮጵያ ያስተናገደችዉ የአኖካ ጉባኤ ዝግጅት ስኬታማ እንደነበር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያስተናገደችዉ የአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር (አኖካ) ጉባኤ ዝግጅት ስኬታማ እንደነበር ተገለፀ፡፡ የአኖካ ጉባኤ እና የጠቅላይ ሚኒስትር አዐይ አሕመድ የሽልማት እና የምስጋና መርሃ ግብር ተካሄዷል፡፡ በመርሃ ግብሩ የስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤሊያስ ሽኩር ፣ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃለ አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፣ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጌታቸዉ ድንቁ፣ የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ እና የዋልታ ኢንፎርሜሽን…
Read More...

ሮበርት ሌዋንዶውስኪ በወንዶች የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋችነት ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖላንዳዊው አጥቂ ሮበርት ሌዋንዶውስኪ በወንዶች የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋችነት ሽልማትን አሸነፈ፡፡ ሌዋንዶውስኪ ባለፈው የውድድር አመት ከክለቡ ባየርን ሙኒክ ጋር ስኬታማ የውድድር አመት ማሳለፉ ይታወሳል፡፡ አጥቂው ከክለቡ ጋር የሶስት ዋንጫዎች ባለቤት ሲሆን፥ በ47 ጨዋታዎችም 55 ጎሎችን አስቆጥሯል፡፡ በጀርመን…

የወላይታ ቱሳ ስፖርት ክለብ መስራች አባ ጂኖ ቤናንቲ አረፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013(ኤፍቢሲ) የወላይታ ቱሳ ስፖርት ክለብ መስራች አባ ጂኖ ቤናንቲ አረፉ። ጣሊያናዊው አባ ጂኖ ቤናንቲ በጣሊያን ሀገር ሳን ሰቨሪኖ ደልማርክ በምትባል ምዕራብ ጣሊያን ከተማ እ.አ.አ. ሚያዝያ 23 ቀን 1944 ተወልደው በካቶሊክ ቤተ እምነት ሚሲዮናዊ ሆነው እ.አ.አ በወርሃ ሰኔ 1963 ዓ.ም የዛሬ 50 አመት ወደ ኢትዮጵያ በተለይም በወላይታ…

ለአርሰናል ውጤት ማጣት ሀላፊነቱን እወስዳለሁ- ሚካኤል አርቴታ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ለአርሰናል ውጤት ማጣት ሀላፊነቱን እንደሚወስድ አሰልጣኝ ሚካኤል አርቴታ ገለፀ። አሰልጣኝ ሚካኤል አርቴታ በሰጠው መግለጫ በሀሉም መገናኛ ብዘሃን የሚቀርቡ ወቀሳዎችንም እንደሚቀበል ነው ያስታወቀው። ትችቱ ተፈጥሯዊ ነው ያለው አሰልጣኙ የስራ አካል በመሆናቸው ትችቶችን እቀበላለሁ ብሏል፡፡ በመጨረሻው ሰዓት ውጤት ማግኘት…

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት በመሆን ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት በመሆን ተመረጠች፡፡ ይህንንም ተከትሎ አትሌት ደራርቱ ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት  ፌዴሬሽኑን በፕሬዚዳንትነት ትመራለች፡፡ ከዚህ ቀደም ላለፉት ሁለት ዓመታት  የፌዴሬሽኑ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት በመሆን በማገልገል ላይ ነበረች፡፡ አትሌቷ…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከነማ ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከነማ ሲዳማ ቡናን 3 ለ 1 አሸንፏል። የባህርዳር ከነማን ሁለት ግቦች ፍፁም አለሙ በ5ኛ እና 18ኛ ደቂቃ ላይ ሲያስቆጥር ሶስተኛውን ግብ በ53ኛው ደቂቃ ላይ ባየ ገዛኸኝ አስቆጥሯል። ሲዳማ ቡናን ከሽንፈት ያልታደገችውን ብቸኛ ግብ ዳዊት ተፈራ በ88ኛው ደቂቃ ላይ…