Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ጉዳፍ ፀጋይ የ1500 ሜትር የአለም ክብረወሰንን አሻሻለች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉዳፍ ፀጋይ በሌቪን ፈረንሳይ በተካሄደ የ1500 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አዲስ የአለም ክብረወሰን አስመዘገበች። አትሌቷ በፈረንጆቹ 2014 አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በካርልስሩህ ያስመዘገበችውን ክብረወሰን በ2 ሰከንድ በማሻሻል ርቀቱን በ3:53.09 ማጠናቀቅ ችላለች። አትሌት ለምለም ሀይሉም በዚሁ የፈረንሳይ የቤት ውስጥ ሻንፒዮና ውድድር በ3000 ሜትር 8:32,55 በመሮጥ ስታሸንፍ፣ አትሌት ሀብታም አለሙ በ800 ሜትር 2:00;86 በመሮጥ 2ኛ ሆናለች። በዚሁ የቤት ውስጥ ውድድር…
Read More...

ጋቶች ፓኖም ወላይታ ዲቻን ለመቀላቀል ተስማማ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ብድን አማካይ ተጫዋች ጋቶች ፓኖም በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የሚሰለጥነውን ወላይታ ዲቻን ለመቀላቀል ተስማማ። ጋቶች ከግብፁ ክለብ ከሀራስ አልሁዳድ ጋር ቀሪ የውል ጊዜው ሳይቋጭ በስምምነት ከክለቡ ጋር መለያየቱ ታውቋል። ከዛ በፊት ለሌላኛው የግብፅ ፕሪሚየር ሊግ ክለብ ኤል ጉና መጫወቱ…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 2ለ0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ከሰዓት በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 2ለ0 አሸነፏል። ለፋሲል ከነማ የማሸነፊይ ግቦቹን በዛብህ መላዮና በረከት ደስታ አስቆጥረዋል። ረፋድ ላይ በተካሄደው ጨዋታ ወልቂጤ ከተማና ሃዋሳ ከተማ አቻ ተለያይተዋል። ፋሲል ከነማ በ10 ጨዋታዎች…

ሐድያ ሆሳዕና የዕግድ ውሳኔ ተላለፈበት

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐድያ ሆሳዕና የእግር ኳስ ክለብ ከዚህ በፊት የተወሰነበትን ውሳኔ ተግባራዊ ባለማድረጉ ምክንያት የዕግድ ውሳኔ ማስተላለፉን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። የሐድያ ሆሳዕና ተጫዋች የሆነው አብዱልሰሚድ አሊ ደሞዝ አልተከፈለኝም በማለት ያቀረበውን ክስ ተከትሎ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ለተጫዋቹ…

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ ከሃዋሳ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ በተደረገ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማና ሃዋሳ ከተማ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል። በጨዋታው ሁለቱም ቡድኖች ግብ ማስቆጠር አልቻሉም፡፡ የሊጉ የ11ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታ ዛሬ 9 ሰዓትም የሚቀጥል ሲሆን ፋሲል…

በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ከሰዓት በተደረገ ጨዋታ ሰበታ ከተማ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል። የሰበታ ከተማን የማሸነፊያ ጎል ዳዊት እስጢፋኖስ በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ…

በፕሪሚየር ሊጉ ጅማ አባጅፋር እና ባህርዳር ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ በተደረገ ጨዋታ ጅማ አባጅፋር እና ባህርዳር ከተማ 2 ለ 2 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል። ተመስገን ደረሰ ለጅማ አባጅፋር ሁለቱንም ግቦች ሲያስቆጥር በተመሳሳይ ፍፁም ዓለሙ እና ምንይሉ ወንድሙ ለባህርዳር ከተማ ግብ አስቆጥረዋል፡፡…