ስፓርት
በጎንደር 2ኛው አገር አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር 2ኛው አገር አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በደማቅ ሁኔታ ተካሄዷል።
2ኛው አገር አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች በድምቀት መካሄዱን ቀጥሏል።
በጎንደር ከተማ በተካሄደው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ሞላ መልካሙን ተገኝተዋል፡፡
እንዲሁም በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የጎንደር ከተማ ባ/ቱ/ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ አደባባይ ሙሉጌታ፣የማዕከላዊ ጎንደር ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ደጀኔ ሲሳይ ፣የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች፣…
Read More...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በመቀሌ ከተማ ከ50 ሺህ በላይ የመማሪያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በመቀሌ ከተማ ለሚገኙ ተማሪዎች ከ50 ሺህ በላይ የመማሪያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ።
የስፖርት ማህበሩ ተወካዮች ቡድን የተለያዩ የትምህርት መማሪያ ቁሳቁሶችን በከተማው በመገኘት ለከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ለአቶ አታክልቲ ኃይለሥላሴ አስረክበዋል ።
ድጋፉን የተረከቡት ከንቲባው የቅዱስ…
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስፖርት በሁሉም ስፍራ እንዲደርስ እየተሰራ ነው – የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስፖርት በሁሉም ስፍራ ደርሶ አብሮነትን ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑን የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ገለጸ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽን ከሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ጋር በመተባበር “አብሮነታችን ለሀገራችን “በሚል መሪ ሀሳብ ዛሬ በደብር ብርሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄዷል።…
በውሃ ስፖርቶች ሲሰጥ የቆየው የአንደኛ ደረጃ የአሰልጣኝነት ስልጠና ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን ከኦሮሚያ ውሃ ዋና ስፖርቶች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ከጥር 26 እስከ የካቲት 4 ቀን 2013 ዓ. ም በኦሮሚያ ክልል በቢሾፍቱ ከተማ ሲሰጥ የቆየው የአንደኛ ደረጃ የአሰልጣኝነት ስልጠና ተጠናቀቀ።
ስልጠናው በንድፈ ሀሳብና በተግባር የተደገፈ ሲሆን 24 ወንዶች እና 2…
ድሬዳዋ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያየ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ሲመሩ ከቆዩት ፍስሐ ጥዑመልሳን ጋር ተለያይቷል፡፡
ድሬዳዋ ከተማን ዋና አሰልጣኝ በመሆን ያለፉት ወራትን ቡድኑን እየመሩ የቆዩት አሰልጣኝ ፍስሐ ጥዑመልሳን በዛሬው ዕለት ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል።
ከ2010 ጀምሮ ለድሬዳዋ ከተማ ምክትል አሰልጣኝ በመሆን ሲሰሩ የቆዩት…
የቶኪዮ ኦሊምፒክ ሃላፊ ዮሺሮ ሞሪ ከሃላፊነት ለቀቁ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቶኪዮ ኦሊምፒክ ሃላፊ ዮሺሮ ሞሪ ከሃላፊነት ለቀቁ፡፡
ሃላፊው ከዚህ በፊት”ሴቶች ብዙ ያወራሉ” በማለት ሴቶችን ባልተገባ መልኩ መግለጻቸው ይታወሳል፡፡
የ83 አመቱ አዛውንት “ሴት የቦርድ ሃላፊዎች ያሉበት ስብሰባ ብዙ ጊዜ ይወስዳል” ማለታቸውም የሚታወስ ነው፡፡
ይህን ተከትሎም በርካታ ትችት ሲያስተናግዱ…
ሲዳማ ቡና ገብረ መድህን ኃይሌን ዋና አሠልጣኝ አድርጎ ቀጠረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ አቶ ገብረ መድህን ኃይሌ ዋና አሠልጣኝ አድርጎ መቅጠሩን የክለቡ ሥራ አስፈፃሚ ቦርድ አስታውቋል።
ክለቡ ከቀረቡት ዕጩ አሠልጣኞች ጥቆማ መካከል አሠልጣኙ ያላቸውን የረጅም ዓመታት ሥራ ልምድ፣ የሕይወት ተሞክሮ፣ በአሠልጣኝነት ዘመን ያሳዩትን ውጤታማነት ከግምት ውስጥ በማስገባት ቦርዱ ዋና…