Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የአዳማ ከተማ አሰልጣኝ ራሳቸውን ከኃላፊነት ማንሳታቸውን አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳማ ከተማ አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል ራሳቸውን ከኃላፊነት ማግለላቸውን አስታወቁ፡፡ አዳማ ከተማ ዛሬ ረፋድ ላይ በባህርዳር ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና የ4 ለ  1 ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል የጨዋታውን መጠናቀቅ ተከትሎ በሰጡት አስተያየትም በገዛ ፍቃዳቸው ራሳቸውን ከኃላፊነት ማንሳታቸውን ተናግረዋል። ከጨዋታው በፊትም ራሳቸውን ለማግለል ወስነው እንደነበርም ገልጸዋል፡፡ ሆኖም ከአመራሮች ጋር ተነጋግረው ዛሬ ለተካሄደው ጨዋታ…
Read More...

ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማን ሲያሸንፍ አቡበክር ናስር ሐት-ትሪክ ሰርቷል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማን 4 ለ 1 አሸነፈ፡፡ ሁለቱ ቡድኖች ጨዋታቸውን ረፋድ 4፡00 ሰዓት ላይ በባህርዳር ስታዲየም ነው ያካሄዱት፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን ሦስት ግቦች አቡበከር ናስር ሲያስቆጥር፣ ታፈሰ ሰለሞን ደግሞ አራተኛዋን ጎል አስቆጥሯል፡፡ ይህን ተከትሎም…

አሰልጣኝ ዘማሪያም ወ/ጊዮርጊስ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ዘማሪያም ወልደጊዮርጊስ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ በመሆን በይፋ ክለቡን መረከባቸው ተነገረ፡፡ አሰልጣኙ ከዚህ በፊት የወልዋሎ አዲግራት እግር ኳስ ክለብን ጨምሮ አዳማ ከተማ፣ ፋሲል ከነማ፣ ወልድያ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋርን ማሰልጠናቸው ይታወሳል፡፡ አሁን ደግሞ በአንድ አመት ውል…

አትሌት ሰምበሬ ተፈሪ በድሬዳዋ በተካሄደው 14ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ማረሚያ ቤትን በመወከል የተወዳደረችውአትሌት ሰምበሬ ተፈሪ በድሬዳዋ በተካሄደው 14ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር አሸንፋለች፡፡ ዓለም አቀፍ ዝና ያላቸው ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የተሣተፉበትና ዛሬ በድሬዳዋ ከተማ በተካሄደው ግማሽ ማራቶን ውድድር በኦሮሚያ ክልልና በኦሮሚያ ፖሊስ ክለብ የበላይነት ተጠናቋል፡፡…

ፋሲል ከነማ ሃዋሳ ከተማን በማሸነፍ የፕሪምየር ሊጉን መሪነት አጠናከረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሃዋሳ ከተማን 2ለ 1 አሸነፏል፡፡ የፋሲል ከነማን ሁለት ግቦች በረከት ደስታ እና አምሳሉ ጥላሁን አስቆጥሯል፡፡ የሃዋሳ ከተማን ብቸኛ ግብ ወንድማገኝ ኃይሉ በ70ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ ጠዋት በተካሄደ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር ሲዳማ ቡናን 1ለ…

ጅማ አባ ጅፋር ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጅማ አባ ጅፋር ሲዳማ ቡናን 1ለ 0 አሸነፈ፡፡ ሱራፌል አወል ለጅማ አባ ጅፋር ብቻኛዋን ጎል አስቆጥሯል፡፡ ዛሬ 9 ሰዓት ሃዋሳ ከተማ እና ፋሲል ከተማ ጨዋታቸውን እንደሚያደርጉ ይጠበቃል፡፡ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

14ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር በድሬደዋ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር በድሬደዋ ከተማ ለ14ኛ ጊዜ ተካሄደ። የሴቶች ውድድር ከማለዳው 1:30፣ የወንዶችም ደግሞ 1:45 ጀምሮ ተካሂዷል። የሴቶችን ውድድር የድሬደዋ ምክትል ከንቲባ ከድር ጁሃር እና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ወ/ሮ ሣራ ሃሰን፤ የወንዶቹን ውድድር ደግሞ…