Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በቻምፒየንስ ሊጉ ሩብ ፍጻሜ ባየርን ሙኒክ ከፒ ኤስ ጂ ይጫወታሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡ ሩብ ፍጻሜው የአምናዎቹን የፍጻሜ ተፋላሚዎች ባየርን ሙኒክ እና ፒ ኤስ ጂን አገናኝቷል፡፡ ሪያል ማድሪድን ከሊቨርፑል ያገናኘው የሩብ ፍጻሜ ድልድል ተጠባቂ ሆኗል፡፡ የፔፕ ጋርዲዮላው ማንቼስተር ሲቲ ከጀርመኑ ቦሩሲያ ዶርትመንድ ጋር ተገናኝቷል፡፡ የለንደኑ ክለብ ቼልሲ ደግሞ ከፖርቹጋሉ ፖርቶ ጋር ተደልድሏል፡፡ በግማሽ ፍጻሜው የባየርን ሙኒክ እና የፒ ኤስ ጂ አሸናፊ ከማንቼስተር ሲቲ እና ቦሩሲያ ዶርትመንድ አሸናፊ…
Read More...

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቶኪዮ ኦሎምፒክ ዝግጅትን ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቶኪዮ ኦሎምፒክ ዝግጅትን ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ እና ሌሎችም የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈጻሚዎች በተገኙበት ነው መግለጫው የሰጠው፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቶኪዮ ኦሎምፒክ ዝግጅትን ጨምሮ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በወዳጅነት ጨዋታ የማላዊ አቻውን 4 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የወንዶች ብሄራዊ ቡድን( ዋልያዎቹ) በወዳጅነት ጨዋታ የማላዊ ብሄራዊ ቡድንን 4 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፈዋል። በጨዋታው መስኡድ መሀመድ ፣ ጌታነህ ከበደ ፣ሱራፌል ዳኛቸው እና አቡበከር ናስር ለዋልያዎቹ የማሸነፊያ ግቦችን አስቆጥረዋል። በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም የተካሄደው ጨዋታ ሁለት ቡድኖች  …

በቻምፒየንስ ሊጉ ሪያል ማድሪድ እና ማንቼስተር ሲቲ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ትናንት ምሽት ሁለት ጨዋታዎች ተካሄደዋል፡፡ ማንቼስተር ሲቲ ቦሩሲያ ሞንቼግላድባህን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ባሸነፈበት ጨዋታ፥ ኬቪን ደብሩይነ እና ኢካይ ጉንዶኻን የድል ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡ በደርሶ መልስ ውጤት ማንቼስተር ሲቲ 4 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅሏል፡፡…

የዋና ስፖርት ዳኛ ኢንስፔክተር ሲሳይ ወየሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው የውሃ ዋና ስፖርት ዳኛ ኢንስፔክተር ሲሳይ ወየሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ በኢትዮጵያ ውሃ ዋና ስፖርት ውስጥ በዳኝነትና በአሰልጣኝነት ለረጅም ጊዜ ያገለገሉት ኢንስፔክተር ሲሳይ ወየሳ ዛሬ በድንገት ሕይወታቸው ማለፉን የኢትዮጵያ ስፖርት ኮሚሽን አስታውቋል። ኢንስፔክተር ሲሳይ የኦሮሚያ ፖሊስ ባልደረባ የነበሩ…

በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን የሚገኙ ተፈጥሯዊ ሃብቶችን ለማስተዋወቅ ያለመ ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን የሚገኙ ተፈጥሯዊ ሃብቶችን ለማስተዋወቅ ያለመ ሩጫ በሮቤ ከተማ ተካሂዷል፡፡ ውድድሩ በክልሉ ቱሪዝም ኮሚሽን መዘጋጀቱ የተገለፀ ሲሆን ምክትል ኮሚሽነር አቶ አቢዩ ተሰማ ውድድሩ ዞኑ ያለውን ሃብት ለማስተዋወቅ ታስቦ ተዘጋጀ ነው ብለዋል፡፡ በቀጣይም ቱሪዝሙን ለማስተዋወቅ…

10ኛው አባይ ናይል ማራቶን ህዝባዊ የሩጫ ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው አባይ ናይል ማራቶን ህዝባዊ የሩጫ ውድድር በባህርዳር ከተማ ተካሄደ፡፡ በውድድሩ አንጋፋና ተተኪ አትሌቶች ከአዲስአበባ ፣ከአማራ ክልል እንዲሁም ከሌሎች ክልሎች መሳተፋቸውን የውድድሩ አዘጋጅ አትሌት መልካሙ ተገኘ ተናግረዋል፡፡ ውድድሩ ተተኪ አትሌቶች ለማፍራት ፣የአባይ ናይል ሩጫን ለአለም…