Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስና ጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስና ጅማ አባ ጅፋር አንድ አቻ ተለያዩ፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን ግብ ጌታነህ ከበደ በመጀመሪያው አጋማሽ ሲያስቆጥር የጅማ አባጅፋርን ግብ ደግሞ ተመስገን ደረሰ በሁለተኛው አጋማሽ የመጀመሪያ ደቂቃዎች አስቆጥሯል፡፡ ፕሪምየር ሊጉን ፋሲል ከነማ በ18 ጨዋታዎች 45 ነጥቦችን ሰብስቦ በመምራት ላይ ይገኛል፡፡ ኢትዮጵያ ቡና በ33 ቅዱስ ጊዮርጊስ በ31 ነጥቦች ሁለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃዎችን በመያዝ ይከተላሉ፡፡ ጅማ አባጅፋር 12…
Read More...

በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ ከወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሊጉ ሰበታ ከተማ ከወላይታ ድቻ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ። ሰበታ ከተማዎች ኦሴ ማውሊ በ5ኛው እና አለምየሁ ሙለታ በ18ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠሯቸው ግቦች መምራት ችሎ ነበር። ነገር ግን ወላይታ ድቻዎች በ39ኛው ዲቂቃ ላይ ስንታየሁ መንግስቱ እና ቼርነት ጉግሳ በ83ኛው…

ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ በቶኪዮ ኦሎምፒክ የሚደረጉ የእግር ኳስ ውድድሮችን ይመራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ በቶኪዮ ኦሎምፒክ የሚደረጉ የእግር ኳስ ውድድሮችን ለመምራት መመረጣቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴረሽን አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ የተወሰኑ ወራት በቀሩት የቶኪዮ ኦሎምፒክ ላይ ተሰላፊ የሆነችው ኢትዮጵያ ከአትሌቲክሱ በተጨማሪ በእግር ኳስ ዳኝነት በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ…

የ2014 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጥቅምት 7 ቀን 2014 ዓ.ም ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መስከረም 7 ቀን 2014 ዓ.ም ይጀምራል ተብሎ የነበረው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአንድ ወር ተራዝሞ  ጥቅምት 7 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የክለቦችና የተጫዋቾች የምዝገባ ቀናትና የ2014 ውድድር መጀመሪያ ቀንን…

መከላከያ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለሱን አረጋገጠ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለሱን አረጋግጧል፡፡ በከፍተኛ ሊግ በምድብ "ሀ" የሚወዳደረው መከላከያ በ2014 ዓ.ም የፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊነቱን ያረጋገጠበትን ውጤት አስመዝግቧል፡፡ ዛሬ ከደብረብርሃን ጋር የተጫወተው መከላከያ በቴዎድሮስ ታፈሰ ጎል 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ይህን ተከትሎም አንድ ጨዋታ እየቀረው…

ቶተንሃም አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆን አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቶተንሃም አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆን ማሰናበቱን አስታወቀ። ክለቡ ከሰሞኑ የገባበትን የውጤት ቀውስ ተከትሎ አሰልጣኙን ማሰናበቱን አስታውቋል፡፡ ጆዜ ሞሪንሆ ከማንቼስተር ዩናይትድ ከተሰናበቱ በኋላ በለንደኑ ክለብ አንድ አመት ከአምስት ወራት ቆይተዋል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ…

ስድስቱ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች አዲሱን የአውሮፓ ሱፐር ሊግ ለመቀላቀል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዞቹን አርሰናል ፣ ቼልሲ፣ ማንቼስተር ዩናይትድ ፣ ማንቼስተር ሲቲ ፣ ቶተንሃም፣ ሊቨርፑል  እንዲሁም ሪያል ማድሪድ፣ ባርሴሎና እና አትሌቲኮ ማድሪድ፣ ኤሲ ሚላን ፣ ጁቬንቱስ እና ኢንተር ሚላን የሚሳተፉበትን ሱፐር ሊግ ለመቀላቀል ስምምነት ላይ ደረሱ። ይህ የአውሮፓን ቻምፒዮንስ ሊግን ለመተካት ያስችላል የተባለው…