Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኢንተርናሽናል ዳኛ አቶ ጌታቸው ባደረባቸው ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለረጅም አመታት ያገለገሉት አቶ ጌታቸው ተከስተ (ቀስቶ) ባደረባቸው ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ አቶ ጌታቸው ተከስተ  በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ሰኔ 2 ቀን  2013ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጥቅምት 21 ቀን 1992 ዓ.ም እስከ ጥር 30 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ  በኢንተርናሽናል ዳኝነት ፣ በእግር ኳስ የጨዋታ ህግ ኢንስትራክተርነት እና በኮሚሽነርነት ሲያገለግሉ እንደቆዩ ከፌዴሬሽኑ ያገኘነው መረጃ…
Read More...

አትሌት ለተሰንበት ግደይ የዓለም ክብረወሰን ሰበረች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አትሌት ለተሰንበት ግደይ 10ሺህ ሜትር የሴቶች አዲስ የዓለም ክብረወሰን አስመዘገበች፡፡ ከሶስት ቀን በፊት በሲፈን ሀሰን የተመዘገበውን ሪከርድ በማሻሻል ሪከርድ ያስመዘገበቸው፡፡ 29 ደቂቃ 6 ሰከንድ 82 ማክሮ ሰክንድ በሲፈን ሀሰን ተይዞ የነበረውን ሪከርድ በ29 ዲቂቃ 01 ሰከንድ…

የ2014 የፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦችን በተመለከተ 2ኛ አማራጭ ውሳኔ ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2014 የፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦችን በተመለከተ 2ኛ አማራጭ ውሳኔ አስተላልፏል። ውሳኔው የተላለፈው የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ መሆኑ ተመላክቷል። ባሳለፍነው ሳምንት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከትግራይ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን፣…

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሲፋን ሀሰን የዓለም ክብረወሰን ሰበረች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትውልድ ኢትዮጵያዊቷ በዜግነት ሆላንዳዊቷ ሲፋን ሀሰን በ10ሺህ ሜትር ሴቶች አዲስ የዓለም ክብረወሰን ሰበረች :: አትሌቷ በጀረንጆቹ 2016 በኢትዮዽያዊቷ አትሌት አልማዝ አያና ተይዞ የነበረውን ርቀት በማሻሻል ነው አዲስ የዓለም ክብረወሰን የሰበረችው፡፡ በዚህም በ2016 በአትሌት አልማዝ አያና…

ለሴካፋ ውድድር ዝግጅት ለኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ተጫዋቾች ጥሪ  ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ዝግጅት ለኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ። ከ23 ዓመት በታች የምስራቅ እና መካከለኛው ሀገራት የእግርኳስ ውድድር ከሰኔ 26፣2013 እስከ ሐምሌ 11፣2013ዓ.ም በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በባሕር ዳር ከተማ ይካሄዳል።…

በሀረሪ ክልል “ስለ አባይ እሮጣለሁ”  የጎዳና ላይ የሩጫ  ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀረር ከተማ ከጨለንቆ  አደባባይ  እስከ ራስ  መኮንን  አደባባይ  "ስለ አባይ እሮጣለሁ" የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ፡፡ የሀረሪ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤትና  የክልሉ የታላቁ የህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በጋራ ያዘጋጁት  ውድድር ነው። በውድድሩ…