ስፓርት
በሀረር ለአገር መከላከያ ሰራዊት አጋርነትን ለመግለጽ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የትም፣ መቼም፣ በምንም ለኢትዮዽያ እዘምታለው" በሚል መሪ ሀሳብ በሐረር ከተማ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ።
ለጀግናው የአገር መከላከያ አጋርነትን የመግለጽ ዓላማ ባለው በዚህ የሩጫ ውድድር ላይ የክልሉ ነዋሪዎች፣ አትሌቶችና በየደረጃው ያሉ የአመራር አካላት ተሳትፈዋል።
መነሻውንና መድረሻውን የክልሉ ትምህትት ቢሮን ያደረገው የሩጫ ውድድር በህጻናት፣ በአዋቂዎችና በአትሌቶች ዘርፍ የተካሄደ ነው።
በአትሌቶች መካከል በተካሄደ ውድድር…
Read More...
የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጠናቀቃል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነሐሴ 12 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ የሚገኘው 18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ፍፃሜውን ያገኛል።
በዛሬው ዕለት በሚካሄደው የመዝጊያ ውድድር ላይም ኢትዮጵያ በ800 ሜ ወንዶች ፣ በ1500 ሜ ሴቶች ፣ 3000 ሜ መሰናክል ወንዶች ፣5000 ሜ ሴቶች፣ 4 X…
በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ800 ሜትር ሴቶች አትሌት አያል የወርቅ ሜዳልያ አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ800 ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት አያል ዳኛቸው የወርቅ ሜዳልያ አሸነፈች፡፡
በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ800 ሜትር ሴቶች ውድድር ለኢትዮጵያ ሁለተኛው የወርቅ ሜዳልያ በመሆን ተመዝግቧል፡፡
አትሌት አያል ዳኛቸው…
ዋልያዎቹ የመጀመሪያ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ነሐሴ 28 ያከናውናሉ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን የሚያደርግባቸው ቀናት ታውቀዋል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኳታር አስተናጋጅነት ለሚካሄደው 2022 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ 7 ከጋና፣ዚምቧቡዌ እና ደቡብ አፍሪካ ጋር መደልደሉ ይታወቃል።
ዋልያዎቹ የመጀመሪያ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታቸውን…
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የሚያደርገውን ዝግጅት እንደቀጠለ ነው
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የሚያደርገውን ዝግጅት እንደቀጠለ ነው።
ቡድኑ ትናንት በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም እንዲሁም ዛሬ ረፋድ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሜዳ ልምምድ መስራቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመላክታል።
አጥቂው አቡበከር ናስርና ሱራፌል ዳኛቸውም…
ከ20 ዓመት በታች የዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ3 ሺህ ሜትር የሴቶች ውድድር የነሀስ ሜዳሊያ አገኘች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ እየተካሄደ ባለው 18ኛው ከ20 ዓመት በታች የዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ3 ሺህ ሜትር የሴቶች ውድድር የነሀስ ሜዳሊያ አገኘች።
ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ፍፃሜውን ባገኘው የሴቶች 3ሺህ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያን በብቸኝነት የወከለችው አትሌት መልክናት ውዱ የነሀስ ሜዳሊያ ማግኘቷን ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን…
ኢትዮጵያ በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ውድድር የብር ሜዳሊያ አገኘች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ ባለው 18ኛው ከ20 ዓመት በታች የዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ውድድር የብር ሜዳሊያ አግኝታለች።
ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያውን በአትሌት ታደሰ ወርቁ አማካኝነት ያገኘች ሲሆን በሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት አዲሱ ይሁኔ 4ተኛ ደረጃ ማግኘቷን ከአትሌቲክስ…