Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የኡጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ባሕር ዳር  ገባ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር እሁድ የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርገው የኡጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ባሕር ዳር ገብቷል። ምንጭ፡- የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦…
Read More...

ለ20ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አባላት ጥሪ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው በመስከረም ወር ላለበት ጨዋታ አሰልጣኝ ፍሬው ኃ/ገብርኤል ለ40 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል። ጥሪ የተደረገላቸው የብሔራዊ ቡድኑ አባላትም ከአዲስ አበባ ከተማ ቤተልሔም ታምሩ ፣ አብነት ለገሰና በሻዱ ረጋሳ ሲሆኑ ÷ከአዳማ ከተማ…

የቶኪዮ 2020 የፓራሊምፒክ ጨዋታዎች የመክፈቻ ፕሮግራም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን ቶኪዮ የሚካሄደው የፖራሊምፒክ  ጨዋታዎች የመክፈቻ ስነ ስርዓት  ተካሂዷል። በመክፈቻው ስነስርዓት ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፖራሊምፒክ ልዑክ ቡድንም መታደሙን ከጽህፈት ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/…

በኬንያ ሲሳተፍ የነበረው የአትሌቲክስ ቡድን አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በኬኒያ ናይሮቢ ሲካሄድ በነበረው ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሲሳተፍ የነበረው የአትሌቲክስ ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ በ12 ሜዳልያዎች 4ኛ ደረጃ ከዓለም በመያዝ ያጠናቀቀው ልኡካን ቡድን ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት ደርሷል፡፡ በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት ወይዘሮ አበባ ዮሴፍ…

ኢትዮጵያ ከዓለም አራተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢስ) በኬኒያ ናይሮቢ ሲካሄድ በቆየው ከ20 ዓመት በታች የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከዓለም አራተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቃለች፡፡ በውድድሩ ኢትዮጵያ ሶስት ወርቅ፣ ሰባት ብር እና ሁለት የነሃስ በድምሩ አስራ ሁለት ሜዳልያዎችን አግኝታለች፡፡ በዚህም ኬንያን፣ ፊንላንድንና ናይጄሪያን ተከትላ ከዓለም አራተኛ ደረጃን…

አትሌት ሚዛን አለም ለኢትዮጵያ ሦስተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ አስገኘች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ በሚገኘው 18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ በመጨረሻው ቀን ኢትዮጵያን የወከሉ አትሌቶች በተለያየ መርሃግብር ተሳትፈዋል፡፡ በ5000 ሜትር ሴቶች ውድድር የተሳተፈችው አትሌት ሚዛን አለም በ16:05.61 በሆነ ሰዓት 1ኛ በመውጣት የወርቅ ሜዳሊያ…

በተለያዩ አካባቢዎች ለአገር መከላከያ ሰራዊት አጋርነትን የሚገልጽ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በተለያዩ አካባቢዎች ለአገር መከላከያ ሰራዊት አጋርነትን የሚገልጽ የድጋፍ ሰልፍና የ5 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሂዷል። በአዲስ አበባ ፣በጋምቤላ ፣ በአሶሳ ፣ በወልቂጤ፣ በሀረሪ፣ በሀላባ እና በሌሎች ከተሞች ለመከላከያ የድጋፍ ሰልፍ እና የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር ተካሂዷል። በሀላባ ከተማ " እኔም…